ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል February 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ሦስት ረቂቅ አዋጆችን መርምሮ ያጸደቀ ሲሆን፤ የምርጫ ጉዳዮችን የሚመለከተውን ደንብ ደግሞ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል፡፡ Read More
ዜና እነስብሀት ነጋ ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል January 29, 2021 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ ለብሰው መታወቂያቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ መያዛቸውን ፖሊስ ለችሎት ገለጸ። በሀገሪቱ ሁከት በመቀስቀስ ሰዎች እንዲገደሉ እና Read More
ዜና ከደጃዝማች ባልቻ ቤተሰቦች የተላከ መልእክት January 18, 2021 by ዘ-ሐበሻ ከደጃዝማች ባልቻ ቤተሰቦች የተላከ መልእክት እኛ የደጃዝማች ባልቻ (አባነፍሶ) ሳፎ ቤተሰቦች የሆንን፣ በስማቸው በማሕበር የተደራጀን ስንሆን አላማችን ስለሳቸው ሳይነገር የቀረ ካለ ለመናገር፣ስማቸው ያለአግባብ ቢነሳ Read More
ዜና በመከላከያ ሰራዊትና በፌደራል የጸጥታ ተቋማት በቁጥጥር ስር የዋሉት የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ሲገቡ የሚያሳይ ቪኢኦ January 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ በመከላከያ ሰራዊትና በፌደራል የጸጥታ ተቋማት በቁጥጥር ስር የዋሉት የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ሲገቡየሚያሳይ ቪኢኦ Read More
ቪዲኦ·ዜና ንግድ ባንክ በብሔር ውስጥ ተዘፍቋል | በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፌስቡክ ላይ በመፃፌ እና በብሔሬ ተባረርኩ አቶ ገነቱ January 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/3vkgi9-Zqwo ንግድ ባንክ በብሔር ውስጥ ተዘፍቋል | በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፌስቡክ ላይ በመፃፌ እና በብሔሬ ተባረርኩ አቶ ገነቱ Read More
ዜና·ጤና በጀርመን የገባውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በተመለከተ ያለው ቴከኒካዊና ተቋማዊ ልምድና አስተያየት – ክፍል 11 January 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለተከበራቹህ ወገኖች ሁለተኛው ዙር የከረርው ጥብቅ ሎክዳውን – 07.01.2021 ካለፈው በመቀጠል ስለ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ 2ኛ ማዕበል የተወሰነውን ጥብቅ ሎክዳውን የያዘውን ክፍል አስራ አንድን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። የጀርመን መንግስት Read More
ዜና ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ January 9, 2021 by ዘ-ሐበሻ ስብሃት ነጋን ጨምሮ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ዘጠኝ የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ገቡ Read More
ዜና የከሸፈ ፡ ቅሬታ ፡ ይዘት – ኢ.ሀ.ሥ.አ. January 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዜመ_ኢ-1_20130428_ዐማርኛ ዜና ፡ መግለጫ ። ለንደን ፥ ታኅሣሥ ፡ 28 ፡ ቀን ፥ 2013 ፡ ዓ.ም. ። ካፈጣጠሩ ፡ ሀገር ፡ ኢትዮጵያን ፡ የከዳው ፡ የውንብድና ፡ እና ፡ የጥፋት ፡ ኀይል ፡ ሕ.ወ.ሐ.ት. (ሕዝባዊ ፡ ወያኔ ፡ ሐርነት ፡ ትግራይ) ፥ ጥቅምት ፡ 24 ፡ Read More
ዜና ትዝብት (ስለ እነ-ባዩሽ አለማየሁ) – ትዕግስት ገላዬ January 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ገረመኝ! ዛሬ ባዩሽ አለማየሁ አንድ ብቻ አልነበረችም፣ ብዙ ነበረች አሉን፤ የስራ ባልደረቦቿ፡፡ ደራሲ፣ ተዋናይ፣ ገጣሚ፣ ዜማ አፍላቂ፣ ተራኪ፣ አክትረስ፤ ከመሆኗም በላይ በሬዲዮ፣ በትያትር ቤቶች፣ Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች የመከላከያ ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ January 2, 2021 by ዘ-ሐበሻ የመከላከያ ኃይል ስምሪት መምሪያ ኃላፊ ብርጋዴር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጡት መግለጫ Read More
ዜና ልዩ ዜና….. እነ ዶክተር ደብረጺዮን እና ጌታቸው ረዳ አሁንም በህይወት አሉ January 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ ። በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ዜናዎች ትክክል አይደሉም። ነገር ግን እነርሱ ሌሎች ዋና ዋናው የጁንታው አባላት ራሳቸውን ቀይረው እና ጺማቸውን አሳድገው በገመድ በሚወጡ ቤተክርስትያናት ሳይቀር Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ለመተከሉ ጭፍጨፋ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ቀጥተኛ ተጠያቂ ናቸው! – ያሬድ ኃይለማርያም December 23, 2020 by ዘ-ሐበሻ ለመተከሉ እልቂት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የክልል እና የፌደራሉ ባለሥልጣናት ተጠያቂዎች ናቸው። ሽመልስ አብዲሳን ካባ ያለበሰች አገር ገና ብዙ የመተከል፣ ብዙ የሻሸመኔ፣ በዙ የማይካድራ፣ Read More