January 12, 2021 ቪዲኦ·ዜና 1 min readንግድ ባንክ በብሔር ውስጥ ተዘፍቋል | በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፌስቡክ ላይ በመፃፌ እና በብሔሬ ተባረርኩ አቶ ገነቱ https://youtu.be/3vkgi9-Zqwo ንግድ ባንክ በብሔር ውስጥ ተዘፍቋል | በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፌስቡክ ላይ በመፃፌ እና በብሔሬ ተባረርኩ አቶ ገነቱ Facebook X Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email 1 Comment ብሔረሰብ ብቻውን የእውቀት መሰርት አይደለም። የኢትዮ ንግድ ባንክ የህወሀት ኢህአዴግ ይጋልቡበት እንደነበር ፣አሁን ደግሞ የኦሮሙማ አስተናጋጆች መፈንጫ ሆኗል። ያለፈውን አመታት ሰውዪው ከመጣ ቀን ጀምሮ የኢት ብር አሽቆልቁሏል።ኢኮኖሚው ለምን ወደቀ ቢባል መልሱ አንድ ብቻ ነው፣ የሃገሪቱ ምርት በመቀነሱ ፣የሀገራዊ ኢንዱስትሪ. ማሳደግ አለመቻሉ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው። እድገት በአበባና ችግኝ በመትከል አይመጣም ።ምርታማነት በተማረ የህዝብ ሀይል ፣ያለውን በፈጠራ ጥበብ በማጀብ ብቻ ነው። ማንጎና ብርቱካን በተትረፈረፈበት ሃገራችን በካርቶን የታሸገ ጭማቂ ከቱርክ፣አረብና የእስያ ሀገራት የሚሸመትበት ሀገር ሆኗል። ማንጎና ብርቱካናችንን መልስን ባላመረትነው ዶላር እንገዛለን። ብቃት የሌለው የገንዘብና የኢኮኖሚ ስልት የሌለው ሀገር ለውጭ ምርት መፈንጫ ይሆናል።እንግዲህ እድገት በዘር ግንድ በሚለካበት ሀገር በወጣቱ የስራ አጥነት ክፉኛ ይመታል።ለዚህም ነው ስራፈቱ ቆንጮሮና ዱላ ይዞ ሌላውን የብሄረሰብ ወገን የሚያሳድደው። ከጀርባውም አጭሩ ሳይሆን ረዥሙ እጅ ጡንቻውን እያሳየን ነው። ሀገሪቱን የሚበጃት እውቀትና ልምምድ ያለው በአለም ተበትኖ ያለው የተማረው ኢትዮጵያዊ የሀገር አድን ጥሪ ሲቀርብ ነው። በስድስት ኪሎ እንዳጋጣሚ ያለፈ ሁሉ ዶክተር በሆነበት ነሀገር የብሄራዊና የንግድ ባንክ በዘር ሂደት መዘፈቅ አያስገርምም ። እስከሚያልፍ ያለፋል እንደተባለው ሌላ 27 አመት እንዳንጠብቅ አላህ ፊቱን አያዙርብን።Reply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story የማህበራዊ ገጾች አብዮት – ፈ.ፉ. Next Story በመከላከያ ሰራዊትና በፌደራል የጸጥታ ተቋማት በቁጥጥር ስር የዋሉት የጁንታው አመራሮች አዲስ አበባ ሲገቡ የሚያሳይ ቪኢኦ Latest from Blog አርበኛ አስረስ ማረ እና ምርኮኞቹ | ስለ ፋኖ የብሔራዊ ባንክ ገዥው ያልተጠበቀ ንግግር | #ሰበር_ዜና #AmharaFano ➢መሰከረም 29/01/2017 ዓ.ምብዙ ድሎችን አግኝተናል፣➢1️⃣115 ምርኮኛ ➢2️⃣70 እስረኞችን አስለቅቀናል➢3️⃣ 7 ብሬን➢4️⃣2 ድሽቃ➢5️⃣ 4 ስናይፐሮችን➢ለትግል የሚጠቅሙ የነፍስ ወከፍ ክላሾችንተተኳሾችን መኪኖችም ገቢ… pic.twitter.com/GbYaOAtFtr — ትዝብቱ🔔 (@Geteriew1) October 12, 2024 በፋኖ የተማረኩት ኮሎኔል ትግሉ ይጥራ – ከጥሩነህ ግርማ የህልውና ትግሉን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ለማሸጋገር የኦይዶሎጂ ብዥታን ማጥራትና በመሬት ላይ ያለውን ተንኮል መጋፈጥና ማፅዳት ያስፈልጋል የህልውና ትግሉ በአማራ ብሄርተኝነት ላይ ያጠነጠነ እንደመሆኑ የመኖር አለዚያም እንደ ህዝብ የመጥፋት ትግል ነው: ሌላው ኢትዮዽያዊ ወገን ናዝሬት ሞጆ መንገድ በፋኖ ተያዘ 7 ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተሸኙ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች ናዝሬት ሞጆ መንገድ በፋኖ ተያዘ 7 ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተሸኙ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች የጨካኝ ገዥዎች እና የአድርባዮች የቤተ መንግሥት ፖለቲካ October 7, 2024 ጠገናው ጎሹ “እነ ጥላሁን ገሠሠ፣ ቴዴ አፍሮ፣ አሊ ቢራ፣ ሙሃመድ አህመድ፣ … ድንቅ ድምፃዊያን መካከል ናቸው፤ የሰው ልጅ ሆዱን ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲከዳው መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው የፋሽስቱ አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ላይ እየተካሄደ ስለሚገኘው ጦርነት ከመስከረም 13 እስከ 27/2017 ዓ.ም በተለያዩ ቦታዎች ላይ የደረሰ የጉዳት !!!መረጃ: ሸዋ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮሉ በተባለ አካባቢ ላይ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከኦሆዴዱ ጥምር ጦር ጋር ቅንጅት በመፈጠር መስከረም 22 ቀን 2017ዒ.ም ከለሊቱ
ብሔረሰብ ብቻውን የእውቀት መሰርት አይደለም። የኢትዮ ንግድ ባንክ የህወሀት ኢህአዴግ ይጋልቡበት እንደነበር ፣አሁን ደግሞ የኦሮሙማ አስተናጋጆች መፈንጫ ሆኗል። ያለፈውን አመታት ሰውዪው ከመጣ ቀን ጀምሮ የኢት ብር አሽቆልቁሏል።ኢኮኖሚው ለምን ወደቀ ቢባል መልሱ አንድ ብቻ ነው፣ የሃገሪቱ ምርት በመቀነሱ ፣የሀገራዊ ኢንዱስትሪ. ማሳደግ አለመቻሉ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው። እድገት በአበባና ችግኝ በመትከል አይመጣም ።ምርታማነት በተማረ የህዝብ ሀይል ፣ያለውን በፈጠራ ጥበብ በማጀብ ብቻ ነው። ማንጎና ብርቱካን በተትረፈረፈበት ሃገራችን በካርቶን የታሸገ ጭማቂ ከቱርክ፣አረብና የእስያ ሀገራት የሚሸመትበት ሀገር ሆኗል። ማንጎና ብርቱካናችንን መልስን ባላመረትነው ዶላር እንገዛለን። ብቃት የሌለው የገንዘብና የኢኮኖሚ ስልት የሌለው ሀገር ለውጭ ምርት መፈንጫ ይሆናል።እንግዲህ እድገት በዘር ግንድ በሚለካበት ሀገር በወጣቱ የስራ አጥነት ክፉኛ ይመታል።ለዚህም ነው ስራፈቱ ቆንጮሮና ዱላ ይዞ ሌላውን የብሄረሰብ ወገን የሚያሳድደው። ከጀርባውም አጭሩ ሳይሆን ረዥሙ እጅ ጡንቻውን እያሳየን ነው። ሀገሪቱን የሚበጃት እውቀትና ልምምድ ያለው በአለም ተበትኖ ያለው የተማረው ኢትዮጵያዊ የሀገር አድን ጥሪ ሲቀርብ ነው። በስድስት ኪሎ እንዳጋጣሚ ያለፈ ሁሉ ዶክተር በሆነበት ነሀገር የብሄራዊና የንግድ ባንክ በዘር ሂደት መዘፈቅ አያስገርምም ። እስከሚያልፍ ያለፋል እንደተባለው ሌላ 27 አመት እንዳንጠብቅ አላህ ፊቱን አያዙርብን።Reply
አርበኛ አስረስ ማረ እና ምርኮኞቹ | ስለ ፋኖ የብሔራዊ ባንክ ገዥው ያልተጠበቀ ንግግር | #ሰበር_ዜና #AmharaFano ➢መሰከረም 29/01/2017 ዓ.ምብዙ ድሎችን አግኝተናል፣➢1️⃣115 ምርኮኛ ➢2️⃣70 እስረኞችን አስለቅቀናል➢3️⃣ 7 ብሬን➢4️⃣2 ድሽቃ➢5️⃣ 4 ስናይፐሮችን➢ለትግል የሚጠቅሙ የነፍስ ወከፍ ክላሾችንተተኳሾችን መኪኖችም ገቢ… pic.twitter.com/GbYaOAtFtr — ትዝብቱ🔔 (@Geteriew1) October 12, 2024 በፋኖ የተማረኩት ኮሎኔል
ትግሉ ይጥራ – ከጥሩነህ ግርማ የህልውና ትግሉን ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ለማሸጋገር የኦይዶሎጂ ብዥታን ማጥራትና በመሬት ላይ ያለውን ተንኮል መጋፈጥና ማፅዳት ያስፈልጋል የህልውና ትግሉ በአማራ ብሄርተኝነት ላይ ያጠነጠነ እንደመሆኑ የመኖር አለዚያም እንደ ህዝብ የመጥፋት ትግል ነው: ሌላው ኢትዮዽያዊ ወገን
ናዝሬት ሞጆ መንገድ በፋኖ ተያዘ 7 ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተሸኙ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች ናዝሬት ሞጆ መንገድ በፋኖ ተያዘ 7 ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተሸኙ አሁን የደረሱን የድል መረጃዎች
የጨካኝ ገዥዎች እና የአድርባዮች የቤተ መንግሥት ፖለቲካ October 7, 2024 ጠገናው ጎሹ “እነ ጥላሁን ገሠሠ፣ ቴዴ አፍሮ፣ አሊ ቢራ፣ ሙሃመድ አህመድ፣ … ድንቅ ድምፃዊያን መካከል ናቸው፤ የሰው ልጅ ሆዱን ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲከዳው መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው
የፋሽስቱ አብይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያ ውስጥ በአማራ ላይ እየተካሄደ ስለሚገኘው ጦርነት ከመስከረም 13 እስከ 27/2017 ዓ.ም በተለያዩ ቦታዎች ላይ የደረሰ የጉዳት !!!መረጃ: ሸዋ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት መርሀቤቴ አውራጃ በደራ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮሉ በተባለ አካባቢ ላይ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ አሸባሪው የሸኔ ቡድን ከኦሆዴዱ ጥምር ጦር ጋር ቅንጅት በመፈጠር መስከረም 22 ቀን 2017ዒ.ም ከለሊቱ
ብሔረሰብ ብቻውን የእውቀት መሰርት አይደለም። የኢትዮ ንግድ ባንክ የህወሀት ኢህአዴግ ይጋልቡበት እንደነበር ፣አሁን ደግሞ የኦሮሙማ አስተናጋጆች መፈንጫ ሆኗል። ያለፈውን አመታት ሰውዪው ከመጣ ቀን ጀምሮ የኢት ብር አሽቆልቁሏል።ኢኮኖሚው ለምን ወደቀ ቢባል መልሱ አንድ ብቻ ነው፣ የሃገሪቱ ምርት በመቀነሱ ፣የሀገራዊ ኢንዱስትሪ. ማሳደግ አለመቻሉ ዋነኛ ምክንያቶች ናቸው። እድገት በአበባና ችግኝ በመትከል አይመጣም ።ምርታማነት በተማረ የህዝብ ሀይል ፣ያለውን በፈጠራ ጥበብ በማጀብ ብቻ ነው። ማንጎና ብርቱካን በተትረፈረፈበት ሃገራችን በካርቶን የታሸገ ጭማቂ ከቱርክ፣አረብና የእስያ ሀገራት የሚሸመትበት ሀገር ሆኗል። ማንጎና ብርቱካናችንን መልስን ባላመረትነው ዶላር እንገዛለን።
ብቃት የሌለው የገንዘብና የኢኮኖሚ ስልት የሌለው ሀገር ለውጭ ምርት መፈንጫ ይሆናል።እንግዲህ እድገት በዘር ግንድ በሚለካበት ሀገር በወጣቱ የስራ አጥነት ክፉኛ ይመታል።ለዚህም ነው ስራፈቱ ቆንጮሮና ዱላ ይዞ ሌላውን የብሄረሰብ ወገን የሚያሳድደው። ከጀርባውም አጭሩ ሳይሆን ረዥሙ እጅ ጡንቻውን እያሳየን ነው። ሀገሪቱን የሚበጃት እውቀትና ልምምድ ያለው በአለም ተበትኖ ያለው የተማረው ኢትዮጵያዊ የሀገር አድን ጥሪ ሲቀርብ ነው። በስድስት ኪሎ እንዳጋጣሚ ያለፈ ሁሉ ዶክተር በሆነበት ነሀገር የብሄራዊና የንግድ ባንክ በዘር ሂደት መዘፈቅ አያስገርምም ።
እስከሚያልፍ ያለፋል እንደተባለው ሌላ 27 አመት እንዳንጠብቅ አላህ ፊቱን አያዙርብን።