ልዩ ዜና….. እነ ዶክተር ደብረጺዮን እና ጌታቸው ረዳ አሁንም በህይወት አሉ

። በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ዜናዎች ትክክል አይደሉም። ነገር ግን እነርሱ ሌሎች ዋና ዋናው የጁንታው አባላት ራሳቸውን ቀይረው እና ጺማቸውን አሳድገው በገመድ በሚወጡ ቤተክርስትያናት ሳይቀር ተደብቀዋል። በአንድ ሳምንት ውስጥ ተይዘው ለህዝብ ይፋ ይሆናሉ”
ብርጋዴር ጀነራል ተስፋየ አያሌው
በመከላከያ ሰራዊት የሀይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.