ሰበሮ ዜና !!~ በጋሰይ በነበረው ውጊያ ጉና ላይ 1500 የጁንታ ታጣቂ በቁጥጥር ስር ውለዋል , ወደ ደብረታቦር ከተማም እየመጡ ነው

ክምር ድንጋይ ላይ ከአንድ ባለሀብት ሆቴል ውስጥ 11 ጁንታ ገብቶ ሊበላ ሲል ባለቤቱ ቀድሞ አቀባብሎ ባስቀመጠው መሳሪያ 11 ዱንም ጁንታ ሸኝቶታል
~ በጉና ተራራ ሀገረ ገነት ላይ የነበረው የጁንታው የመሳሪያ ማከማቻ በቁጥጥር ስር ውሏል
ወጥር ፣ መክት ፣ አንክት
~ ቅዱስ ሚካኤል ድል አለ በስሙ
ማሳሰቢያ ፦ በዚህ አንዘናጋም አሁንም ወጥር ተደራጅ ፍተሻዎችን አጠንክር
tp1 480x440 ሰበሮ ዜና !!~ በጋሰይ በነበረው ውጊያ ጉና ላይ 1500 የጁንታ ታጣቂ በቁጥጥር ስር ውለዋል , ወደ ደብረታቦር ከተማም እየመጡ ነው
ጁንታዎቹ የሀሰት ዜና ሊሰሩ ነው !!
——————————————–
~ ጁንታው ሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳ ለመስራት ያቋቋመው የአቶ ክንድያ ግብረ ሀይል ስራውን እየጀመረ ነው
~ አሁን እየተደረገ ያለውን ብታይ ትገረማለህ
— ዝርዝር ሁኔታ —-
* ጁንታው በአሁኑ ሰዓት በነፋስ መውጫ ሆስፒታል ፣ በነፋስ መውጫ መነሀሪያ እና ሀገረ ገነት ላይ የውሸት ፕሮፖጋንዳ እየሰሩ ነው
~~ ዋና አላማውን ~~
* ነፋስ መውጫን፣ ክምር ድንጋይ ፣ እና ጉናን ያዝን ለማለት
* ወጣቱን ሰብስበው ማረክን ለማለት እየሰሩ ነው
~ ትናንት ገብቶ , ዛሬ ስራ የጀመረው አዲስ ሰራዊት ደግሞ ምን እያደረገው እንዳለ ፈጣሪ ይወቀው
መፈናፈኛ አጥቷል ነው ምላቹህ !!!
———————————————-
ደብረታቦርና አካባቢዋ አሁንም ሰላም ናት
———————-
~ የተከበበው ጁንታ አሁን መፈናፈኛ ጠፍቶታል ዝም ብላቹህ በርቱ እንበርታ , እስኪ አግዙን ቀኑም ያልፋል።
—- ዝርዝር ሁኔታ —
~ የጁንታው ሰርጎ ገቦች የአማራ ክልል መታወቂያ አሰርተው በደብረታቦር አየር ማረፊያ በቁጥር 4 ተይዘው ወደ ከተማ እየመጡ ነው
* አሁን ጦሩ ሚድርቋ ውስጥ ሲለበለብ እየወጣ ወደ ተለያዩ አቅጣጫ እየተሰማራ ነው
1ኛ :- ግማሹ ተከፍሎ ከጋሰይ ወደ ስማዳ መስመር እየሔዱ ነው ከእነ አቶ ፈለቀ መንደር ደርሰዋል
2ኛ :- ተከፍሎ ወደጉና ሶራስ ቀበሌ በተሽከርካሪና በእግረኛ እየተጓዙ ነው አደቦ ከሚባል ጎጥም ደርሰዋል , ጉዞአቸውም ወደ እስቴ ለዋየ ከተማ ነው።
~ አሁን ጦርነቱ የዞረው ወደ ጋሰይና ወደ ክምር ድንጋይ ነው
እርምጃ ተወስዶባቸዋል !!!
————————-
1ኛ :- የጉና ተራራ የማህበረሰብ ጥብቅ ስፍራ ጽ/ቤት ኃላፊ መቶ አለቃ ፈንቴ መብራቱ በተከታታይ ለአሸባሪው ሀይል በሳተላይት ሬዲዮ በመታገዝ እንዲገቡ ስላደረገ እርምጃ ተወስዶበታል
2ኛ :- አንድ የልዩ ሀይል አመራር የመቶ አለቃ ፈንቴ ጎደኛ ሲሆን ከእርሱ ጋ በሥልክ መረጃ በመቀበል እንቅስቃሴውን ለጠላት በማቀበል የልዩ ሀይል ብርጌድ የከፋ ጉዳት እንዲደረሥበት ስላደረገ ይህም እርምጃ ተወስዶበታል ።
~ አሁንም ሌሎች ስላሉ በቀጣይ እንመለከታለን

236109169 2643724915934760 1567436459179054155 n 350x350 ሰበሮ ዜና !!~ በጋሰይ በነበረው ውጊያ ጉና ላይ 1500 የጁንታ ታጣቂ በቁጥጥር ስር ውለዋል , ወደ ደብረታቦር ከተማም እየመጡ ነው

ድልድዩን ሰብረውታል !!!

————————
~ የወያኔ ሐይል ከበባ ውስጥ ስለሆነ ወሎና ጎንደርን የሚያገናኘውን ትልቁን የጨጨሆ ድልድይ በከባድ መሳሪያ ሰብሮታል ምክንያቱም ከኃላ ጋሸና ያለው መከላከያ ወደ ጋይንት መምጣቱን ስለሚያውቁ ነው
~ ጁንታው የጋይንት ህዝብና መሬት እያቃጠለው ነው

237453601 2643423539298231 2373615438422450539 n 534x237 ሰበሮ ዜና !!~ በጋሰይ በነበረው ውጊያ ጉና ላይ 1500 የጁንታ ታጣቂ በቁጥጥር ስር ውለዋል , ወደ ደብረታቦር ከተማም እየመጡ ነው

Derbew Ameshe 

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.