የልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የመሰረታዊ ወትድርና የስልጠና መክፈቻ ስነስርዓት አካሄደ

ነሀሴ 11 ቀን 2013
ታደሰ መኮንን
ፎቶግራፍ ሀይሉ ሎሌ

236830168 1209009456284461 8214898140811350044 n

የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮ/ል ዋለልኝ ታደሰ ፣ በትልቅ ሞራልና ወኔ እምቢ ለሀገሬ ብላችሁ ሀገራችሁን በቅንነትና በታማኝነት ለማገልገል ክቡር የሆነውን የውትድርና ሙያ ለመቀላቀል ከተለያዩ የሀገራችን ጫፍ በመክተታችሁ ኮርቻለሁ ብለዋል ።

.237153428 1209009502951123 1760440335705306316 n

ሽብርተኛውን የጁንታ ቡድን ለመደምሰስ በማሰልጠኛ ማዕከላችን የሚሰጡትን ወታደራዊ ስልጠናዎችንና ወታደራዊ ሳይንሶችን ከእውቀት ጋር በመደመር ስልጠናችሁን በተገቢው ሁኔታ በማጠናቀቅ ሀገር ከእናንተ የምትፈልገውን ሁሉ አሟልታችሁ ማገልገል ይጠበቅባችሗል ብለዋል ፡፡

238150974 1209009426284464 3257192628012164562 n

235315006 4702544726444033 8335973039341996430 n
235315006 4702544726444033 8335973039341996430 n

ሀሃሳብ እና አስተያትዎን ይስጡ

Your email address will not be published.