ዜና አሜሪካ ድረስ የመጣው ማስፈራሪያና የእስክንድር ነጋ ምላሽ May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሜሪካ ድረስ የመጣው ማስፈራሪያና የእስክንድር ነጋ ምላሽ | Read More
ዜና አውደ ሃሳብ – “በወያኔ ጊዜ የወልቃይት ሰው ሊቢያ ውስጥ እንደ ባሪያ ተሸጦአል”—“ሰብአዊ መብት ተሟጋች እና ጦማሪ አቶ ዳኛቸው ተሾመ May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/XvMEaT9MQso አውደ ሃሳብ – “በወያኔ ጊዜ የወልቃይት ሰው ሊቢያ ውስጥ እንደ ባሪያ ተሸጦአል”—“ሰብአዊ መብት ተሟጋች እና ጦማሪ አቶ ዳኛቸው ተሾመ https://www.youtube.com/watch?v=H6lg99ur8N0 Read More
ዜና “እኛ በሕዝብ በአርጩሜ እየተገረፍን የሰጠነውን ድጋፍ እነሱ አላግባብ ተጠቅመውበታል” አንዱዓለም አራጌ May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቶ አንዱዓለም አራጌ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ምክትል መሪ ናቸው። አንዱዓለም በኢትዮጵያ የተቃውሞ ፖለቲካ ውስጥ ጉምቱ ከሚባሉ ፖለቲካኞች መካከል ይጠቀሳሉ። አሁን ፓርቲያቸው ኢዜማ Read More
ዜና አሸባሪው ሕወሓት በግዳጅ ዜጎችን ለውትድርና በመመልመልና እርዳታን ለእኩይ አላማ በመጠቀም ተግባሩ እንዲጠየቅ ጥሪ ቀረበ May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ሕወሓት በግዳጅ ዜጎችን ለውትድርና የመመልመልና እርዳታን ለእኩይ አላማ ለማዋል ተግባሩ ተጠያቂ ሊያደርገው እንደሚገባ ተቀማጭነቱን በአሜሪካ ያደረገው ”አሜሪካን ኢትዮጵያን ፐብሊክ አፌስርስ Read More
ዜና ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድ በፌደራል ፖሊስ አባላት ተያዘች May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ሮሃ ሚዲያ” የተሰኘው የዩቲዩብ መገናኛ ብዙኃን መስራች እና ባለቤት የሆነችው መዓዛ መሐመድ ዛሬ ጠዋት በፖሊስ ተይዛ መወሰዷን የስራ ባልደረባዋ እና ጓደኛዋ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገረች። Read More
ዜና የጫነው ዲግሪ አይረዳ የደፋነው ቆብ አያስጥል! May 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንደ ጥንት አባቶቻችን እምነትን በአለት ላይ ገንቡ ብንባል፣ እንደ እምቧይ ክምር በድቡሽት ላይ ስንክብ ስንቆልል፣ የቅጥፈት ስብከት ሲነዳን ነፋስ እንዳየው ባዶ ቅል፣ የጫነው ዲግሪ Read More
ዜና አስቸኳይ ጥሪ የዐማራውን ህልውና ለማስጠበቅ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ የዐማራውን ህልውና ለማስጠበቅ የፋኖን ሁለንተናዊ ዐቅም ማጎልበት (ተገን ለወገን በሰሜን አሜሪካ የፋኖ ድጋፍ አሰባሳቢ ግብረኃይል) ግንቦት 7 ቀን 2014 ዓም ዋሽንግተን ዲ.ሲ ዩናይትድ ስቴትስ Read More
ዜና በዘረኝነት የሚናጠው የመጅሊስ ቢሮን ለመቆጣጠር የኦሮሚያ መጅሊስ ሃጂ ሙፍቲን ከስልጣን አባረርኩ አለ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ በርካታ ሙስሊሙች ሃይማኖታችን በዘርና በፖለቲካ እየተዋቀረብን ነው ሲሉ አቤቱታ ያሰማሉ። በሱፊና ሰለፊ ቅርቃር ውስጥ የገባው የፖለቲካ ተልዕኮ ያለው የሸራተኑ ጉባዬ ለዲናችን አደጋ ነው ሲሉ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን በተመለከተ May 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሁለተኛ ቀን መረጃ *** ከረፋድ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ግንቦት 19/2014 ረፋድ 4:30 ከአዲስ አበባ ፖሊስ በተለምዶ ሦስተኛ ፖሊስ Read More
ዜና ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እና ያየሰው ሽመልስ በጸጥታ ኃይሎች ተያዙ May 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተስፋለም ወልደየስ የ“ፍትሕ” መጽሔት ማኔጄንግ ዳይሬክተር ተመስገን ደሳለኝ እና “ኢትዮ ፎረም” የተሰኘው የዩ ቲዮብ መገናኛ ብዙኃን አዘጋጅ የነበረው ያየሰው ሽመልስ ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 18፤ Read More
ዜና መስከረም አበራ – ከማዕከላዊ May 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ “….የአማራ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ በአማራ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ጦማሪዎችን፣ ጋዜጠኞችን እና ፀሐፊዎችን ባለፈው ግንቦት 10/2014 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ ለምክክር ጠራን….። የምክክሩ አጀንዳ “የአማራ ህዝብ Read More
ዜና ይህ መንግሥት ከስህተቱ አይማርም፤ ምክርም አይሰማም | እነሱን ለማስደሰት መሞከር አጋንንትን ማስደሰት ነው May 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይህ መንግሥት ከስህተቱ አይማርም፤ ምክርም አይሰማም | እነሱን ለማስደሰት መሞከር አጋንንትን ማስደሰት ነው Read More
ዜና የአብይ አህመድ ደስተኛ አደለሁም ገለጻ “የለመደች ጦጣ ሁል ጊዜ ሽምጠጣ!” May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ታይም የተሰኘው የአሜሪካ መፅሄት የዓመቱን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ይፋ ባደረገበት ወቅት የሀገሪቱን መሪ ባቀረበበት መንገድ በጣም እንዳስከፋት ኢትዮጵያ ተናግራለች። ታይም መፅሄት ጠቅላይ ሚኒስትር Read More
ዜና በሱዳን ስደተኛ ካምፕ የትህነግ ወታደራዊ ምልመላ ቀጥሏል! (በጌታቸው ሽፈራው) May 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትህነግ ላለፈው አንድ ወር በሱዳን የሚገኙ የትግሬ ተወላጆችንና ሌሎች ኢትዮጵያውያንን በግዳጅ ወደ ማሰልጠኛ ጣቢያ እያስገባ ይገኛል። ወደ ጦር ሜዳ ላለመሄድ የወሰኑት ስደተኞች መካከል የቻሉት Read More