ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓኗ ቆንጆ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በዘፈን የሰጠችው ምላሽ (ያድምጡ)

ነብሱን ይማርና “ሩቅ ምስራቅ ሳለው” ሲል የሙዚቃው ንጉስ ጥላሁን ገሰሰ ጃፓን ላለችው ቆንጆ ፍቅሩን በዘፈኑ ገልጾ ነበር:: ለዚህ ተወዳጅ ዘፈን ቤዛዊት ዘለቀ እንደጃፓናዊቷ ሆና ለጥላሁን ገሰሰ በ2011 አካባቢ ምላሽ ሰጥታው ነበር:: ይህን ምላሽ ብዙ ሰው ጆሮ አልደረሰ ይሆን በሚል ከ4 ዓመታት በኋላ ለ እሁድ ረፍት ቀንዎ መዝናኛ እንዲሆን ጋብዘናችኋል:: ያድምጡና አስተያየትዎን ያስፍሩ::

ተጨማሪ ያንብቡ:  የገመና ድራማው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ የፍርድ ቤት ማዘዣ ደረሰው (ማዘዣውን ይዘናል)

8 Comments

  1. በሲመ ታዋቂ ዘፋኝ ወንጀለኞችን ማሞጋገስ መቂረት አለበት. ቢዙ የኢትዮጵያ ዘፋኞች ወንጀለኞች ናቸው!!!

  2. ቤዛዊት ገሰሰ ወይስ ቤዛዊት ዘለቀ….አረ ግድ የለሽ አንሁን እባካችሁ::

  3. በታም ግሩም ነዉ !! ለአንቺም መልካም ቲና አና ራጅም ዘመነ ይስተልን ::

  4. አዎ ወያነን የሚያሽቃብጡ ብዙ አሉ ጥላሁን ግን በዚህ አይታማም

  5. ግሩም አድርጋ ነው ቤዛዊት የተጫወተችው:: ልትበረታታ የሚገባት ድምጻዊት ነች

  6. Extremely beautiful song & very nice voice. Please continue.
    ጥሩ አርቲስት ስለ ሆንሽ እባክሽን ቀጥይብጥ::

Comments are closed.

Share