ዜና በሠራዊቱ የጀግንነት ተጋድሎ የአሸባሪው ህወሃት ህልም ከንቱ የሆነበት የማይጠብሪ ግንባር September 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ በሠራዊቱ የጀግንነት ተጋድሎ የአሸባሪው ህወሃት ህልም ከንቱ የሆነበት የማይጠብሪ ግንባር አሸባሪው ህወሃት “ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲኦል ድረስ እንሄዳለን” በሚሉ አፈ-ቀላጤዎች እየተመራ ይህን ውጥኑን ለማሳካት በአማራና Read More
ዜና ለቸኮለ! መስከረም 4/2014 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 13, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የኢትዮ ቴሌኮምን 40 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ ለመግዛት የሚፈልጉ ኩባንያዎች የሃሳብ መጠየቂያ ሰነዱን ወስደው በጨረታው እንዲሳተፉ ገንዘብ ሚንስቴር ዛሬ በድረገጹ ባወጣው ማስታወቂያ በይፋ ጋብዟል፡፡ Read More
ዜና የአማራ ህዝብ በአሸባሪው ትህነግ እና ኦነግ-ሸኔ የደረሰበት ስቅይ September 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ህዝብ በአሸባሪው ትህነግ እና ኦነግ-ሸኔ የደረሰበት ስቅይ – ህወሓት አሸባሪነቱ እንዲረጋገጥ በአማራ ህዝብ ላይ ግፍ እና ጭፍጨፋ ማድረግ አለበት። Read More
ዜና እንቁጤ! የ2014 ተጠባቂና መጤ ክስተቶች!! September 10, 2021 by ዘ-ሐበሻ ለተወደዳችሁ የዘ-ሐበሻ ድረ-ገፅ ታዳሚያን እና የዝግጅት ክፍሉ ባልደረቦች! በሀገር ውስጥና በውጪ ላላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ! ለ2014 አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ!! ዛሬ ዘመን መለወጫ እንደመሆኑ፤ Read More
ዜና ዩኤንኤችሲአር ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች ቁጥር መቀነሱንና ስደተኞቹ የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለጸ September 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጷጉሜ 03 ቀን 2013 (ኢዜአ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በጦርነት ይሳተፉ Read More
ዜና ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳሳት የ2014 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለመላው ምዕምናን ያስተላለፉት መልዕክት September 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “እግዚአብሔር ሆይ ከዘመናት እሰከ ዘመናት መጠጊያ ሆነኸናል” (መዝ 90፥1) ብፁዓን ጳጳሳት ክቡራን ካህናት ገዳማውያንና/ውያት ክቡራን ምዕመናን Read More
ዜና 3500 ሜትሪክ ቶን የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ከ100 በላይ የጭነት መኪኖች በሠላም መቐለ ደረሱ September 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ 3500 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና ህይወት አድን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ከ100 በላይ የጭነት መኪኖች በሠላም መቐለ መድረሳቸውን በአለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ቢሮ አስታውቋል። በሰሜን Read More
ዜና የኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ የዘመን መሸጋገሪያ ድልድይ ነው September 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠላት ይጥፋ ብሎ ወገን ቢጠራቸው፣ ተነሱ ከእስራኤል ከሞቀ ቤታቸው ታሪክን ጠብቆ ማለፍ ክብር ነው፣ ታሪክ ሠርቶ ማለፍ ደግሞ እንደመታደል ይቆጠራል። እንደ ታጋይ ሠረበ በየነ Read More
ዜና ለቸኮለ! ቅዳሜ ነሐሴ 29/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር የትግራዩን ግጭት ለማሸማገል ሃሳብ ማቅረባቸውን ዥንዋ ዘግቧል፡፡ ኪር ከሳምንት በፊት ወደ አዲስ አበባ በተጓዙ ጊዜ የአሸማጋይነት ሃሳባቸውን ለጠቅላይ Read More
ዜና አሸባሪው ህወሓት በሶስት አቅጣጫ ያሰለፈው ቡድን ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል፡- ሌ/ጀነራል ባጫ ደበሌ September 4, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጀነራል ምግበይ የሚመራው አርሚ አንድ ተብሎ የሚጠራው ሃይል ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን የመከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገልጸዋል፡፡ ሌተናል ጄነራል Read More
ዜና አንጋፋው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ September 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ አዲስ አበባ ቤቴ አለማየሁ እሸቴ ጎዳና የት ነው? የድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ነፍስ ይማር። ከተማር ልጄ እስከ አዲስ አበባ ቤቴ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ራሱ Read More
ዜና ለቸኮለ! ዐርብ ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች September 3, 2021 by ዘ-ሐበሻ 1፤ የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ከመሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ላይ ላልተወሰነ ጊዜ የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ እንደተነሳ የገንዘብ ሚንስትር ደዔታ እዮብ ተካልኝ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል፡፡ Read More
ዜና የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እንደምትደግፍና በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት እንደማትቀበል ኤርትራ አስታወቀች September 1, 2021 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እንደሚደግፍ እና በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት እንደሚያወግዝ የኤርትራ ሕዝብ ነፃነት ግንባር አስታወቀ፡፡ የግንባሩ ዋና ፀሐፊ አል-አሚን ሙሐመድ አሊ ይህን ያስታወቁት Read More