3500 ሜትሪክ ቶን የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ከ100 በላይ የጭነት መኪኖች በሠላም መቐለ ደረሱ September 5, 2021 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 3500 ሜትሪክ ቶን ምግብ እና ህይወት አድን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ከ100 በላይ የጭነት መኪኖች በሠላም መቐለ መድረሳቸውን በአለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ቢሮ አስታውቋል። በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን የአስቸኳይ ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎትን ለመሸፈን የአለም ምግብ ፕሮግራም እና አጋር የረድኤት ድርጅቶች አስፈላጊውን አቅርቦት ተደራሽ ለማድረግ ጥረታቸውን እንደሚቀጥሉም ቢሮው አስታውቋል። አሸባሪው የህወሓት ጁንታ በአማራና እና አፋር ክልሎች ላይ ወረራ መፈጸሙን ተከትሎ የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦቱ መስተጓጎሉ ሲገለጽ መቆየቱ ይታወሳል። EBC Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story የኢትዮጵያውያን የጀግንነት ታሪክ የዘመን መሸጋገሪያ ድልድይ ነው Next Story ለዉጥ ሂደት እንጅ ዉጤት አይሆንም – ማላጂ