ዜና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ሠላማዊ ሕዝብን በዲሽቃ ተኩስ ደበደበ! March 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ በምዕራብ ሸዋ ዞን በዳሮ ወረዳ፤ ነዶ ወረዳና ጅባት ወረዳ የሚገኙ ዐማሮች የካቲት 11/2014 ዓ.ም በኦሮሚያ ልዩ ኃይል በድሽቃ፣ በስናይፐርና በሞርታር ተደብድበዋል፡፡ በጥቃቱ አራት ሰዎች Read More
ዜና የትግራይ ወጣቶች በስደት ነው በሚል ወደ ራያ ቆቦ በገፍ እየገቡ ነው March 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ህወሀትን “መንግስታችን” ብሎ አምኖ የተቀበለ ማህበረሰብ በደም ወደሚፈላለጉት ወደ አማራ ክልል ወሎ በየቀኑ በገፍ እየጎረፈ ነው. እነዚህ በገፍ ወደ አማራ ክልል የሚፈልሱት ትግሬዎች “በራብ Read More
ዜና =”ብልፅግና በአስተሳሰብ፣ በቁጥርም ሆነ በአደረጃጀት ብቃት ያለው ግዙፍ ፓርቲ ነው!፦ዐቢይ አሕመድ March 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ————————- ንጉሥ ሆይ ፋኖን ማሣደድ ያቁሙ ዕዳው ለርሥዎ ነዉ Read More
ዜና ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳው በብልጽግና ዘመን የሞግዚት አስተዳደር ቀርቷል አሉ March 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ በብልጽግና የስልጣን ዘመን የሞግዚት አስተዳደር ቀርቷል፤ ሁሉም ክልል ስለራሱና ስለአገሩ ጉዳይ በነጻነት እየወሰነ በማስተዳደር ላይ ይገኛል ሲሉ የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ክልል ርዕሰ Read More
ዜና ፋኖ ማለት በዘመናት መለዋወጥ የማይደበዝዝ ፤ በስርዓት መቀያየር የማይሸረሸር የነፃነት አርማ ነው March 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፋኖነት ዛሬ በእኛ ዘመን የተፈጠረ ሳይሆን አባቶቻችን ኢትዮጵያን እንደ ሃገር አሁን ባለችበት ደረጃ ጸንታ እንድትቆይ ያደረገ የጋራ የጀግንነት መጠሪያ የወል ስም ነዉ። ፋኖ ማለት Read More
ዜና ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ March 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ኒውጀርዚ ግዛት ዛሬ ተካሄደ፡፡ ሰልፉ የተካሄደው ሕጉን ባረቀቁት የኒው ጀርዚ የኮንግረስ አባል ቲም Read More
ዜና ቁማሯን እንዴት ሊበሏት እንዳሰቡ እንመልከት – አራጋው ሲሳይ March 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ የብልጽግና ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የሚካፈሉ ጉባዔተኞች የቁጥር ድልድል የተሰራበት ቀመር የኦሮሞ ብልጽግና ከዐማራ በኩል ፈተና እንዳይገጥመው ታሳቢ ተደርጎ የተሰራ ነው፡፡ ለፓርቲው የክልል/የብሔር ቅርንጫፎች የተሰጠው Read More
ዜና መልዕክት ለዘሐበሻ ድህረ ገጽ አንባባያን March 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዘሐበሻ ድህረ ገጽ ሰሞኑን በብልጽግና ፓርቲ አመራሮች መካከል የተነሳውን የውስጥ ቅራኔ አስታኮ የአብይ ቡድን ተላላኪ በመሆን አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን ነጥሎ የተከፈተው ሥም ማጥፋት አካል Read More
ዜና የአማራ ብልፅግና አመራሮች ስብሰባቸው ላይ ተናገሩ ከተባለው! March 9, 2022 by ዘ-ሐበሻ ባህርዳር:- የካቲት 30/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ አቶ ፀጋ አራጌ እኔ በስብሰባዉ ላይ አልተጠራሁም፤በወልቃይት እና በራያ ጉዳይ የምንደራደር ከሆነ በምን አይነት መንገድ ነዉ ከአማራ ህዝብ Read More
ሰብአዊ መብት·ዜና ከፍተኛ ባልስልጣናትን ገድለዋል የተባሉት ከ15 ዓመት- እድሜ ልክ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ ተሰጠ፡ March 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 15 ቀን፣ 2011 ዓ.ም በአማራ ክልል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ላይ ግድያ ፈፅመዋል የተባሉ 31 ግለሰቦች ከ15 ዓመት እሰከ እድሜ ልክ በሚደርስ እሰራት እንዲቀጡ የአማራ Read More
ዜና አርሶ አደር ብርሄ ጋሹ ቁመቱ 2 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ. ነው – ያለለት ወንድየ March 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ቁመቱ 2 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ. ነው። አርሶ አደር ብርሄ ጋሹ ይባላል ነዋሪነቱ አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ ድማማ አንግረፍ ቀበሌ ሲሆን የ35 አመት Read More
ዜና ስለ የፋሺሽት ኢጣልያ የጦር ወንጀልና ለአድዋ ድል በቀል ለኢትዮጵያ ስለሚያስፈልገው ፍትሕ – ኪዳኔ ዓለማየሁ March 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኪዳኔ ዓለማየሁ ለአድዋ የኢትዮጵያ ድል፤ ፋሺሽት ኢጣልያ፤ በቫቲካን ድጋፍ፤ ስለ ፈጸመችው የበቀል እጅግ ከፍተኛ የጦር ወንጀልና ለውድ ሐገራችን ስለሚያስፈልገው ፍትሕ፤ እባካችሁ ከዚህ ጋር ተያይዞ Read More
ዜና አድዋና የአፍሪካ አንድነት እንቅስቃሴ፡ የምኒሊክ ሰበዞች እስከ ፓን አፍሪካኒዝም ” ዘመዱ ደምስስ መምህር እና ሃያሲ ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ March 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ አድዋና የአፍሪካ አንድነት እንቅስቃሴ፡ የምኒሊክ ሰበዞች እስከ ፓን አፍሪካኒዝም ” ዘመዱ ደምስስ መምህር እና ሃያሲ ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ Read More
ዜና ለብለጽግና ሱባኤ ወይስ ጉባኤ በተመስገን ደሳለኝ ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ – ትርክት ብሩክ ይባስ March 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/2nJ_12IJyI8 ለብለጽግና ሱባኤ ወይስ ጉባኤ በተመስገን ደሳለኝ ከፍትህ መጽሔት የተወሰደ – ትርክት ብሩክ ይባስ https://youtu.be/-MI8vIxZpIA Read More