አርሶ አደር ብርሄ ጋሹ ቁመቱ 2 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ. ነው – ያለለት ወንድየ

ቁመቱ 2 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ. ነው። አርሶ አደር ብርሄ ጋሹ ይባላል ነዋሪነቱ አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ፋግታ ለኮማ ወረዳ ድማማ አንግረፍ ቀበሌ ሲሆን የ35 አመት ጎልማሳ ነው። 98ኪ.ግ ክብደት የሚመዝነዉ አርሶአደሩ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነው።
ልከኛ የጫማ ቁጥር ባለማግኘቱ በባዶ እግሩ እንዲንቀሳቀስ ተገዷል።
ያለለት ወንድየ
ተጨማሪ ያንብቡ:  እነ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ከነብዩ ኤልያስ አመጣነው ያሉትን መልዕክት ይፋ አደረጉ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share