ነፃ አስተያየቶች የኢህአዴግ መተካካት ፖለቲካ – የጫካን ፖለቲካን በሰለጠነ ፖለቲካ መተካት March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚኒሶታውን የደብረሠላም መድሃኔዓለምን ከይሁዳዎች መጠበቅ የሁላችን ኃላፊነትም ግዴታም ነው March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ብሩ (ከቤተክርስቲያኑ መሥራቾች መካከል አንዱ) ደብረሰላም መድሃኔዓለም ከተመሠረተ ጊዜ ጀምሮ በብዙ ውስብስብ ችግሮች ያለፈ ሲሆን ከዓመታት በፊት በማን ሥር መሆን አለበት ተብሎ 3 Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲሲ ቅ/ማሪያም እና የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድሃኒዓለም ምዕመናን ድምጻቸዉ የሚያሰሙበት ጊዜ ደርሷልና አሁኑኑ ሳይዘገይ ይወስኑ March 26, 2013 by ዘ-ሐበሻ ህዝበ ክርስቲያንን ያሳዘነ ሥልጣን በእግዚአብሔር ቤት መቅሰፍት ነዉ! ከዉርደትና ዉድቀት ሌላ የሚያመጣዉ ተስፋ የለም! በአጥቃዉ ቦጋለ በቅድስት አገራችን ኢትዮጵያ የሃይማኖት ነጻነት ከአደጋ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት March 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ዛሬ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005ዓ.ም ነው፡፡ የዚህችን ዕለት ውሎየን ነው እንግዲህ የማካፍላችሁ፡፡ እኔም እንዳቅሜ የቤተሰቤን ፍላጎት አፍኜ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ March 25, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍለ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባል መንደር በጣም ደሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍል ከአባቱ ከአቶ ደበሳይ ካሕሳይና Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰላማዊ ትግል እና ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች – የማይረሳ ታሪክ በኢትዮጵያ ተሰራ! ከግርማ ሞገስ March 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ሞገስ ቅዳሜ መጋቢት 14 ቀን 2005 ዓመተ ምህረት (Saturday, March 23, 2013) ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን “ድምጻችን ይሰማ” የሚል አቤቱታ የማሰማት ሰላማዊ ትግል Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም (አብርሃ ደስታ – ከመቀሌ) March 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣ “… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት – ከተመስገን ደሳለኝ March 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ መጋቢት 18/2005 ዓ.ም የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡ ለምን? …በአዲስ መስመር Read More
ነፃ አስተያየቶች አገር ቤት ያሉ ተቃዋሚዎች “እንቅልፍን” በተመለከተ – አማኑኤል ዘሰላም March 23, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማኑኤልዘሰላም amanuelzeselam@gmail.com መጋቢት 25 ቀን 2005 ዓ.ም «የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰላማዊ ትግል ? ወይንስ ሰላማዊ እንቅልፍ ?» በሚል ርእስ፣ ስማቸዉን ያልጠቀሱ አንድ ኢትዮጵያዊ የጻፉትን ጽሁፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች የማልስማማባቸው የዳንኤል ክብረት ሃይማኖታዊ ትንታኔዎች March 22, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአዲስ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የወቅቱ የቤተክርስቲያን ጉዳይን በሚመለከት ከላይፍ መጽሄት የመጋቢት ወር እትም ቁጥር 102 ጋር ያደረገው ቃለ Read More
ነፃ አስተያየቶች ታምራት ላይኔና አማረ (ክፍል-2) – (ከኢየሩሳሌም አ.) March 21, 2013 by ዘ-ሐበሻ አማረ አረጋዊ በማስታወቂያ ሚ/ር የኢቲቪ ስራ አስኪያጅ ሃላፊ እያለ በጣም አፀያፊ ተግባራትን በየእለቱ ይፈፅም ነበር። እሱን ጨምሮ አራት የሕወሐት ሃላፊዎች ተመሳሳይ ወራዳ ተግባር ይፈፅሙ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን አትንኩ፤ አትከፋፍሉ!! March 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከዘካሪያስ አሳዬ(ኖርዌ ኦታ ) የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ Read More
ነፃ አስተያየቶች የተቃዋሚዎች ድክመትና ለስልጣኑ ያላቸው ርቀት (ተመስገን ደሳለኝ) March 20, 2013 by ዘ-ሐበሻ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ — Read More
ነፃ አስተያየቶች የአማረ ገመና ሲገለጥ! March 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከኢየሩሳሌም አ.) አዲስ አበባ አየር ማረፊያ፣ ነሃሴ 13 ቀን 1997ዓ.ም ፣ ምሽት 2 ሰዓት…ለእረፍት መጥቶ የነበረ ጓደኛዬን ለመሸኘት በስፍራው ተገኝቻለሁ። ..እንዳጋጣሚ በቅርብ ርቀት የ Read More