ትዳር ለምን ሰላም አልባ ይሆናል? መፍትሄውስ…

በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ መሆንዎን ማወቅ ይፈልጋሉ? ከሊሊ ሞገስ ‹‹ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው›› ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ውስጥ ማከናወን ከሚገባቸው ነገሮች ውስጥ አንዱ እና አብይ የሆነው ጋብቻ ነው፡፡ ለዚህም ይመስላል ብዙ ቁጥር

More
/

የኢትዮጵያ መንግስት ቻይና አሰርቶ ያስገባው የጸረ ኤችአይቪ መድሃኒት ከፍቱንነት ይልቅ አቁስሎ እየገደለ ነው ተባለ

በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ኤድስ ሰለባ ሆነው የመድኃኒት ተጠቃሚ የሆኑ ታካሚዎች መንግስት ከቻይና አስመጥቶ እያከፋፈለ ያለው መድኃኒት ከፍቱንነቱ ይልቅ በአሰቃቂ ሁኔታ አቁስሎ እየገደለ መሆኑን ምንጮቻችን በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ገለፁ፡፡ እንደምንጮቻችን ጥቆማ ከሆነ

More

ኃያላንን ለመማረክ ኃያልነትህን ደብቅ – Don’t outshine your master

ከሊሊ ሞገስ በማንኛውም የስራ መስክ ስኬታማ ለመሆን ከሰዎች ጋር ተግባብቶ አብሮ የመስራት ብቃት ሊኖረን ይገባል፡፡ ከሰዎች ጋር አብሮ ለመስራትና የፈለጉትን ለማግኘት ደግሞ የሰዎችን ባህሪና ፍላጎት ቀድሞ የመገንዘብ ችሎታ ያስፈልጋል፡፡ በተጨማሪም የሰዎችን ባህሪ

More

መልከ ጥፉ ነኝ ብዬ ስለማስብ ወንዶች አይቀርቡኝም ምን ይሻለኛል?

ስሜ ስምረት ይባላል፡፡  እንድታማክሩኝ የምፈልገው መልከ ጥፉ የምባል ሰው ነኝ፡፡ ከሌሎች ሴቶች ጋር መልኬን ሳወዳድርና እራሴን በመስተዋት ስመለከት በተፈጥሮዬ እናደዳለሁ፡፡ ብቸኛዋ አስቀያሚ ሴት እንደሆንኩ አድርጌ ስለማስብ ሁሌም እበሳጫለሁ፡፡ እርግጥ በትምህርቴ እጅግ ውጤታማ

More

ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር)

ኦቲዝም/የአዕምሮ ዝግመት ችግር/ ከሩቅ ሲያዩት የኛን ቤት የማያንኳኳ ችግር ሊመስል ይችላል፡፡ የችግሩ ተጠቂ ቤተሰቦችም ሆኑ የችግሩ ተጠቂ ህፃናት አንዳች ሰማያዊ ቁጣ /እርግማን/ ያለባቸው እንጂ ተራ የጤና እክል እንደገጠማቸው ላናስብም እንችል ይሆናል…፡፡ ይሁን

More

ሳምባ ነቀርሳን በጊዜው ከታከሙት ይድናል

በየዓመቱ ማርች 24 የዓለም አቀፍ የሳምባ ነቀርሳ በሽታ ቀን ይከበራል። ይህን ቀን በማስመልከት የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽና የጤናዳም ድረ ገጽ ከሚኒሶታ የጤና ተቋም ጋር በመተባበር በበሽታው ዙሪያ ግንዛቤን የሚሰጡ መረጃዎችን ይዘው ቀርበዋል። ለወዳጅዎ

More

ደም ብዛት የያዘህ ጨው አብዝተህ በመመገብህ ነው ተባልኩ፤ እውነት ይሆን?

ለምን እንደሆነ አላውቅም ጨው የበዛበት ነገር እወዳለሁ፡፡ በቅርቡ ታምሜ አንድ የግል ሆስፒታል ስመረመር ጨው ስላበዛሁ ደም ብዛት ይዞሃል ተባልኩ፡፡ ከመቼ ወዲህ ነው ጨው ደግሞ የደም ብዛት የሚያስይዘው? እባካችሁ እውነት መሆን አለመሆኑን አስረዱኝ፡፡

More

ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል?

የሰው ልጅ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ዘልቆ ሲያልፍ የተለያዩ ባህላዊ እና ሳይንሳዊ ፎኩሎሪስቶችን ወግ ማዕረግ የሚሉትን ያልፋል፡፡ ይህ ወግ ማዕረግ እድሜና ሁነቶችን ተከትሎ የሚመጣ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ አንዲት ለአቅመ ሄዋን እና አዳም የመድረስ

More

ዘጠኙ የአማላይ ሴቶች ባህሪይና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር

ከኢሳያስ ከበደ 1. ሳይረን በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ አድርጋ የምታውቅ እውነትም ሴት የምትባል ናት፡፡ ይህቺ ሴት

More

ሴቶችን እንዴት እንደ ማግኔት ልብህ ላይ ማጣበቅ ትችላለህ?

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ

More

እስካሁን ሃብታም ያልሆንክባቸው 10 ምስጢሮች

ሀብታም መሆን ሁሉም ይፈልጋል፡፡ ግን የፍላጎታችንን ያህል ተሳክቶልን ሀብታም የሆንን አይደለንም፡፡ ዘ ስትሪት የተባለው በፋይናንስ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ጋዜጣ የተለያዩ ሰዎችን ሀሳብ እና ልምዶች አሰባስቦ የፋይናንስ ባለሞያዎችንና ሚሊየነሮችን ትንታኔ በተቀበለበት ወቅት ተለይተው

More

Ask Your Doctor: በወሲብ ጊዜ የሚያመኝ ለምንድን ነው?

ጥያቄ፡- ድንግልናዬን ያስረከብኩት ከሁለት ወራት በፊት በጣም ለምወደው ፍቅረኛዬ ነው፡፡ እንደጠበቅኩት ግን በወሲብ መደሰት አልቻልኩም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ይሄን ደብዳቤ እስከፃፍኩላችሁ ዕለት ድረስ በፈፀምነው ወሲብ እሱ መደሰቱን ይግለፅልኝ እንጂ እኔ ግን ሥቃይና

More

የእርግዝና መከላከያ መርፌ እየወሰዱ እርግዝና ሊከሰት ይችላል?

በቅድሚያ ሰላምና ጤና ድሎትና ደስታ ለናንተ እመኛለሁ፡፡ የዘወትር ደንበኛ ነኝ፡፡ ከዝግጅቶቻችሁም ከፍተኛ ትምህርት አግኝቼበታለሁ፡፡ እኔ ዛሬ ብዕሬን ወደ እናንተ እንዳነሳ ያደረገኝ ጉዳይ ባለቤቴ ከሁለት ዓመት በፊት ባጋጠማት የስኳር በሽታ ምክንያት ‹‹ኢንሱሊን›› የተባለውን

More

ድብርትን (Depression) ለመዋጋት ፍቅርን ማሳደድ

ፍቅር የድብርት ጥሩ መድኃኒት ነው፡፡ ፍቅርን ማጣጣም ያልቻሉ ሰዎች በድብርት (ዲፕሬሽን) የመጠቃት እድላቸው የሰፋ ነው፡፡ bአለን ማክራዝ የተባሉ የስነ ልቦና ባለሙያ እንደፃፉት ኦክስጅን ለሰውነታችን የሚያስፈልገውን ያህል ፍቅር ደግሞ ለአዕምሯችን ወሳኝ ነው፡፡ ይህንን

More
1 8 9 10 11