ሳምባ ነቀርሳን በጊዜው ከታከሙት ይድናል

በየዓመቱ ማርች 24 የዓለም አቀፍ የሳምባ ነቀርሳ በሽታ ቀን ይከበራል። ይህን ቀን በማስመልከት የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽና የጤናዳም ድረ ገጽ ከሚኒሶታ የጤና ተቋም ጋር በመተባበር በበሽታው ዙሪያ ግንዛቤን የሚሰጡ መረጃዎችን ይዘው ቀርበዋል። ለወዳጅዎ ጽሁፉን በማካፈል እርስዎም ይተባበሩ።

ማንኛውም ሰው ነቀርሳ ሊይዘው ይችላል:፡ የሳንባ ነቀርሳ የያዘው ሰው ሲስል፣ ሲያስነጥስ ወይም ሲነጋገር የነቀርሳ ጀርሞች አየር ውስጥ ሊሰራጩ ይችላሉ። ማንናውም በቅርብ ያለ ሰው ጀርሞቹን ከአየር ጋር ወደ ውስጥ በመሳብ ሊያስገባ ይችላል። ነቀርሳ እጅ በመጨበጥ፣ በምግብ፣ በሳህን፣ በጨርቅ ወይም በሌሎች እቃዎች አይተላለፍም።፡
ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

“”

ተጨማሪ ያንብቡ:  Health: መነሻውን ሳላውቀው እጅ እግሬን የሚደነዝዘኝና የሚያቃጥለኝ ምንድነው?
Share