AUGUST 27, 2023 ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ለኢትዮጵያ ሰላም፤ ዲሞክራሲ፤ አንድነትና ልማት ስለሚያስፈልጉ መሠረታዊ መፍትሔዎች በሚመለከታቸው ድርጅቶች የቀረበ መግለጫ መግቢያ፤ በኢትዮጵያ ተከስተው የሚገኙ እጅግ ከባድ ችግሮች፤ እንደሚታወቀው፤ በአሁኑ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ እጅግ ብዙ የማሕበራዊ፣ የኢኮኖሚና የፓለቲካ ችግሮች የተከሰቱ ቢሆኑም፤ ዋነኞቹ በዘረኛነት የመከፋፈል ሥርዓቱ ያስከተለው መ ቆር፤