ማኪያቬሊ በዘመናዊው አምባገነን መንግስታት አብይ አህመድ እና ኒኮሊያ ማኬቪሊ በ 21ኛ ዘመን በኢትዮጵያ ሲተገበር

መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር) ከዳላስ   መግቢያ ታዋቂው ጣሊያናዊ ፈላስፋ፣ ዲፕሎማት እና የህዳሴ ዘመን ፀሐፊ ኒኮሎ ማቺያቬሊ ፍልስፍናው “The Prince” ከሚለው የሴሚናል ሥራው ጋር ይያያዛል። በ16ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የተጻፈው ይህ ድርሰት የስልጣን ምንነት፣

More

ኦርቶዶክስ ያበረከተቸው ሃገራዊ አስተዋዕጾ እና የደረሰባት ጥቃት፣

ደረጀ ተፈራ  (በግል የቀረበ ዳሰሳ) መግቢያ፣ እንደሚታወቀው አውሮፓውያን በተለያዩ ዘመናት በእምነት ሰባኪነት፣ በሃገር አሳሽነት (Exploration)፣ በጎብኚነት፣ በዲፕሎማት   ማዕረግ እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ሃገራችንን በመሰለል ለቅኝ ገዥ መንግስቶቻቸው መረጃ ያስተላልፉ እንደነበርና ቅርሶችንም በመስረቅ፣ ግለሰቦችን

More

‹‹ዳይኖሰርስ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብትል ሰላም ከሌለ ማንም ሊጎበኝ አይመጣም›› 5ቱ ገዳዬች ኮሬ ነጌኛ!!! ከኖቬል ሽልማት ወደ ሄግ ፍርድ ቤት!!!

(ክፍል ሁለት)                               ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) The Koree Nageenyaa:-In Ethiopia, a secret committee orders killings and arrests to crash rebels የኦሮሙማ ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› ዳይኖሰርስ በኦሮሞ ህዝብ ላይ በፀጥታና ደህንነት ኮሚቴ ሽፋን የተቆቆመው

More

በኦሮሞ እልፍኝ የተደበቁ ሳጥናኤል አብይ እና ጥቂት እፉኞች ፥ የጨነቀለት መከራዉን ሲያሳዩት የነበረውን ኦሮሞ አድነን እያሉ ነው

ካሌብ ታደሰ የካቲት 10, 2016 በኦሮሞ እልፍኝ የተደበቁ ሳጥናኤል አብይ እና ጥቂት እፉኞች ፥ የጨነቀለት መከራዉን ሲያሳዩት የነበረውን ኦሮሞ አድነን እያሉ ነው:: ሲጀምር ኢትዮጵያ ውስጥ ህዝብ ከህዝብ ጋር ችግር የለብትም ኖሮበትም አያውቅም!!

More

የአማራ፣ የኦርቶዶክስና የኢትዮጵያ ጥላቻ ይቁም።

ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/  መግቢያ፣ ይህንን አርዕስት አድርጌ ስጽፍ እጅግ በጣም እያዘንኩ ነው። ነገር ግን ችግሮቹ ስለተደጋገሙና እየተባባሱ በመምጣታቸው ነው የተገደድኩት። እነዚህን አካላት ነጥሎ የሚጠላ ግን የሰይጣንና የውጪ ባርያ ፈንጋዮችና ቅኝ

More

የሉባ ገዳ፡  የጨፍጫፊወች ዕድር

‹‹አራተኛው ሉባ ቢፎሌ ይባላል፡፡  ደዋሮን ሙሉ በሙሉ አጥፍቶ ፈጠጋርን መውጋት የጀመረው እሱ ነው፡፡  ምርኮኞችን እያጋዘ አገልጋዮች በማድረግ ገርባ አላቸው፡፡›› አባ ባሕርይ፣ ዜናሁ ለጋላ፣ ክፍል 8 መንደርደርያ የሉባ ገዳ ማለት ማነነታቸውን በውሸት ትርክት

More

‹‹ዳይኖሰርስ ከእነ ነፍሱ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብትል ሰላም ከሌለ ማንም ሊጎበኝ አይመጣም›› በኢትዮጵያ የጦርነት ኢኮኖሚ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ሁለት ቢሊዮን ዶላር በአመት ኪሳራ ተመዝግቦል!!!

(ክፍል አንድ)                             ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የተባበሩት መንግሥታት (United Nations Human Rights Council)፡- የተባበሩት መንግሥታት በአማራ ክልል ወንጀሎችና ስብዓዊ ቀውስ መጨመር በሰው ዓልባ አውሮፕላን (ድሮውን)ና በነፃ እርምጃ ንፁሃን ዜጎች መጨፍጨፍ በተመለከተ ገለልተኛ አጣሪ ኮሚሽን እንዲቆቆምና በፊት

More

ወጣት ሆይ! እንደ ቀደምቱም ሆነ  እንደ አድዋና አምስቱ ዘመን አርበኛ ፋኖዎች ሸለል ፎክር!

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አንዳንድ ባህላቸውና ማንነታቸው ሸጠው የዘቀጡ አህያውን ቢፈራ ዳውላውን አይነት ምሁር ተብዮዎች ተጭራቅ ወሮበላ ገዥዎች ጋር በጓዳ በር እየሰሩ “ወደ ሁላ ያስቀረን ባህላችን ነው” እያሉ እንደ በፊቱ ድፍን አፍሪካ፣ ኤሽያና ደቡብ አሜሪካ

More

በእጅጉ ከቆሸሸ ሥርዓት የቆሻሻ ዑደት እና ውጤት እንጅ የተለየ ነገር አይጠበቅም!!!

February 18, 2024 ጠገናው ጎሹ ከቆሸሸ ግብአት የቆሸሸ ውጤት (GARBAGE IN, GARBAGE OUT) እንጅ የተለየ ውጤት መጠበቅ ፈፅሞ አይቻልም። ይበልጥ አስከፊ በሆነ መልኩ ፈፅሞ ሊፀዳ በማይችል መርዘኛ የፖለቲካ ቆሻሻ /ወንጀል ከበበሰበሰና ከከረፋ የፖለቲካ ሥርዓተ ዑደትም ይበልጥ አደገኛ የሆነ መርዘኛ ቆሻሻን እንጅ ሌላ የተለየ ውጤትን መጠበቅ ፈፅሞ አይቻልም ። ለዚህ ደግሞ

More

የካቲት ሄደ የካቲት መጣ – አንዱ ዓለም ተፈራ

ሐሙስ የካቲት ፯ ቀን ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (2/15/2024) በመካከሉ ሐምሳ የካቲቶች አለፉ! ይሄም የካቲት ሊያልፍ ነው! ዛሬ፤ ሃምሳ ዓመታት ወደ ኋላ ዞሬ የነበርኩበትን ስቃኝ፤ የተመኘሁትና የተከተለው ምን ያህል የተራራቀ መሆኑን ስነዘብ፤ ወይ ጉድ! እላለሁ። በሕልሜም ቢሆን

More

   ‹‹የቆላ አጋዘን የገደለ መቶ ከብት ወይም ተመጣጣኝ ካሣ እንዲከፍል አባ ገዳዎች ወሰኑ፡፡››    

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY   ‹‹የወባ ትንኝ ለመግደል መድፍ አይተኳስም!!!›› Do not use a cannon to kill a mosquito. ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባው ላይ ቁጢጥ!!!›› ‹‹ በዚያም ወራት በግንቦት አስር ቀነ በ1901 ዓመተ ምህረት ዳግማዊ ምኒልክ ሰፊ በሆነችው

More

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት (ክፍል -፩-)

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (ይህ ጽሑፍ ማስታወሻነቱ፤ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን መስሪያ ቤት የማይዳሰሱ ቅርሶች /Intangible Heritage/ ከፍተኛ ኤክስፐርት፤ የኢትዮጵያና አፍሪካ ታሪክ ተመራማሪ፣ ተቆርቋሪ ለነበረው ለወዳጄ፤ ለነፍሰ ኄር አቶ ኃ/መለኮት አግዘው እና በቅርቡ በሞት

More

ወልቃይት ፣ ጠገዴ ፣ ጠለምት እና ራያ የመላ አማራ ሕዝብ ቀይ መስመሮች ናቸው!!! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ።

ሰሞኑን በየሚዲያው (በይነ- መረቦች) የሚናፈሱ ውል የለሽ ወሬዎች እየተንሸራሸሩ እና ብቅ ብቅ እያሉ ይገኛሉ። እነዚህም የኩሸት ወሬዎች እና ሴራዎች “ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ከአማራ ፋኖ ትግል እራሱን አገለለ” እንዲሁም ወልቃይት እና ራያ ከአማራ

More