ዜና የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች የመንግሥትን አፋጣኝ እርምጃ ጠየቁ (ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን) August 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ወልድያ ከተማ ኮሙኒኬሽን ነሐሴ 3 ቀን 2013 ዓ.ም ነዋሪዎቹ የመንግሥትን አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ ከመጠየቅ ባለፈ ጥርጣሬያቸውን የሰነዘሩት የህዋሓት የጁንታ ቡድን ነሀሴ 2 ለ 3 Read More
ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ተብዬው የመጣው ከጨረቃ ነው እንዴ?! [መስፍን ማሞ ተሰማ] August 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ሪፖርተር የአማርኛው ጋዜጣ August 8/2021 ባወጣው ዘገባ ላይ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ራሔል ባፌ (ዶ/ር) “ወደ ጦርነት የገቡት ሁለቱ አካላት ሁሉን Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች ኢሕአፓ፣ ኢትዮጵያን በአንድነት እናድን ይላል!! August 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ ነሐሴ 3 ቀን 2013 ዓ/ም የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ ) Ethiopian People’s Revolutionary Party (EPRP) ኢትዮጵያ ሀገራችን ላይ ታላቅ አደጋ እየተጋረጠ በመሆኑ መስቀለኛ መንገድ Read More
ዜና የትግራይ ሕዝብና ህወሓት/ትህነግ (ጣውላና ምስማር) – ግርማ ሰይፉ ማሩ August 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ “ጣውላ ረዘም ያለ ምስማር ሲመታባት፤ ምሥማርን ምነው ጎዳሽኝ ብላ አፍ አውጣት ብትናገር፤ ምስማር ጮክ ብላ በአናቴ ላይ የሚያርፈውን መዶሻ ብታይ አይዞሸ ነበር የምትይኝ! አለች Read More
ዜና መከላከያ ሙሉ መረጃውን አብሮ (በሚስጥር) ተከታትሏል August 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ህወሀት መከላከያ መቀሌን ጥሎ ከወጣ በኋላና ወደ ከተማዋ እንደገባ የጦር መሪዎቹና ፖለቲከኞቹ ለ6ቀናት የzoom ስብሰባ (ውጭ ያሉት ጋርም) አድርገው ነበር። የኢትዮጵያ ። በ6ቀኑ ቆይታቸው Read More
ዜና አማራ በመራር ተጋድሎው በጥንተ-ጠላቱ ትህነግ መቃብር ላይ የመጨረሻውን ሳቅ ይስቃል!! August 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ በዚህ መድረክ ለመገናኘታችን መነሻ ምክንያት የሆነው የሰማዕት ወንድሞቻችን የትግል ዓላማ ውርስ ጉዳይ ነው፡፡ የትግላችን መነሻ ቀዳሚ ሥረ-ምክንያት ደግሞ ራሱን የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭ Read More
ዜና አሸባሪው ህወሓት በሰራዊቱ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግፍ ሲያደርስ በሰራዊቱ ውስጥ ሆነው የቡድኑን ዓላማ ሲደግፉ በነበሩ አባላት ላይ ውሳኔ እየተሰጠ ነው August 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ የምዕራብ ዕዝ ቀዳማዊ ወታደራዊ ፍርድ ቤት አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሰራዊቱ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግፍ ሲያደርስ በሰራዊቱ ውስጥ ሆነው የቡድኑን ዓላማ ሲደግፉ በነበሩ አባላት ላይ Read More
ዜና ብዙዎች ያወራሉ ወልድያዎች ይሠራሉ…- ታርቆ ክንዴ – ከወልድያ August 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጀግኖች ይሠራሉ፡፡ ፈሪዎች ያወራሉ፣ በሚያወሩት ወሬ ራሳቸውን አሸብረው ሌላውንም ለማሸበር ይሞክራሉ። ልቡን ያመነ፣ በአንድነቱና በጀግንነቱ የተማመነ ይዘምታል፣ ለክብር ሲል ሕይወቱን፣ ምቾቱን፣ ጉልበቱን አሳልፎ ይሰጣል። Read More
ዜና ማኅበረሰቡ ከሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ራሱን መጠበቅ እንዳለበት የመከላከያ ሚኒስቴር አሳሰ August 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ አማራ ክልል ሰርጎ የገባው የአሸባሪው ህወሀት ታጣቂ ከአማራ ሚሊሻና ልዩ ሀይል አቅም በታች መሆኑን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። አሸባሪው ህወሃት እስካልጠፋ ድረስ “ወደፊትም የሀሰት Read More
ዜና·ጋዜጣዊ መግለጫዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ Read More
ዜና አሁን ጦርነቱ ያለው ትግራይ ውስጥ አይደለም: አማራ ምድር እና አፋር ምድር ነው! – ባየ ተሻገር August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ የጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ ቃል አቀባይ ቢልለኔ ስዩም የሰጠችውን press briefing ተከታትዬ ነበር። የመንግሥት ሙሉ ትኩረት በጠላት ፕሮፓጋንዳ ላይ ሲሆን “የትግራይ ሕዝብ እርዳታ እንዴት Read More
ዜና የወያኔ ትግሬዎች ቅዠት ዳግም በጦርነት አዲስ አበባ እንገባለን የሚል ነው – ነዓምን ዘለቀ August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ የመከላከያ፣ የልዩ ሃይል፣ የሚሊሺያ ትኩረት መበታተን፣ሃይል ተበታትኖ ሲሳሳ፡ ለጥቃት ምቹ ማድረግ 2)የኢትዮጵያን ህዝብ በስነ ልቦና ጦርነት መስለብ፣ ማደናገር፣ ማሸበር፣ ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው ማድረግ Read More
ዜና ህዝብ መሳሪያ ባይኖረው እንኳን ድንጋይን መሳሪያ፣ አንድነትን ጥይት ማድረግ ይችላልል! August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ይህ ፎቶ የዛሬ የጋይንት ውሎ ነው! የጋይንት ህዝብ የጨጨሆ ላይ መንገዱን (የወሎ፣ ትግራይ፣ ጎንደር መገናኛ ዋና መንገድ) ዘግቷል።2008 ላይ ወያኔ አፈር ደሜ የበላው እዚህ Read More
ዜና “ጠላት አለኝ ከሚለው የደጀን ኃይሉ እየራቀ በመጣ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ ወጥመዱ እየገባ ነው”፦ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ August 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጠላት አለኝ ከሚለው የደጀን ኃይሉ እየራቀ በመጣ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ ወጥመዱ እየገባ መሆኑን የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ ፓርቲው ወቅታዊ አገራዊ ጉዳይን Read More