ዜና አዲስ አበቤ ሆይ! “ዝምታና ፍርሃት” እስከ መቼ? – ፊልጶስ March 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ የድልና የክብረ-በዓላችንም ለማክበር ተሰባስበን እንወጣለን፤ ስሜታችን፡ ቁጭታችን፣ ብሶታችን፣ በአጠቃላይ ገዥዎቻችን የሚያደርሱብንን የጭቆናና የጎሰኝነት አገዛዝ በተለያየ መንገድ ለመግለጽና ለመቀዎም እንሞክራለን። ጀምበር ስታዘቅዝቅ እንደ ”ጨው ዘር” ወደ Read More
ዜና ጠቅላይ ሚንስትሩ እና ውሸቶቻቸው በፖለቲካ መነፅር! – ወንድይራድ ኃይለገብርኤል March 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሊብራል ዲሞክራሲ የፖለቲካ መስተጋብር ውስጥ ውሸት ለመንግስታዊ ስራ ስኬታማነት ቁልፍ መሳሪያ ነው (a useful tool of Statecraft). በአንፃሩ በአቢዮታዊ ዲሞክራሲ መንግስታዊ አገዛዝ ውስጥ ጉልበት Read More
ዜና በስጋትና በግራ መጋባት መካከል የሚገኙት ኢትዮጵያዉያን በዩክሬይን March 3, 2022 by ዘ-ሐበሻ አቶ በፈቃዱ ጥላሁን በዩክሬይን ሃርከፍ ሲኖሩ ሲኖሩ ከ 36 ዓመት በላይ ሆኗቸዋል። የ29 ዓመትና የ17 ዓመት ወንዶች ልጆች አሏቸዉ።ቤት ገንብተዉ በንግድ እየተዳደሩ ነበር። የሚኖሩበት Read More
ዜና አንድ አንዴ ዝምታም ወርቅ ነውና አብረን ዝም እንበል። – ሰማነህ ጀመረ March 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዓለም ወደ አደገኛው የኑክሌር ጦርነት ፍጥጫ ገብቷል። አሜሪካ በትዕግስት የኖሩትን ሩስያ፤ ቻይና እና አጋሮቿን ቆስቁሰው ጦርነቱ በዩክሬን እንዲፈጠር አድርገዋል። ምዕራቡ ዓለም በእብሪትና በማናለብኝነት የተወጠረ ሆኖ ቆይቷል። የምስራቁ ዓለም የሚመራበትን የፖለቲካ ፍልስፍና Read More
ዜና ኦባንግ ሜቶ መድረክ ላይ የፈፀመው አነጋጋሪ ድርጊ | አስመሳይ ኢትዮጵያዊ ጠላቴ እንጂ ወገኔ አይሆንም | ኢትዮጵያዊነትን ያገኘነው ከፈጣሪ ነው March 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/AMpmLe1GSPo ኦባንግ ሜቶ መድረክ ላይ የፈፀመው አነጋጋሪ ድርጊ | አስመሳይ ኢትዮጵያዊ ጠላቴ እንጂ ወገኔ አይሆንም | ኢትዮጵያዊነትን ያገኘነው ከፈጣሪ ነው Read More
ዜና አስደናቂ የህፃናት ህዝቡን ስሜት ውስጥ የከተተው ድንቅ ሽለላ እና ፉከራ በምኒሊክ አደባባይ” | ዓደዋ | March 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/f4u2CYMXLCo አስደናቂ የህፃናት ህዝቡን ስሜት ውስጥ የከተተው ድንቅ ሽለላ እና ፉከራ በምኒሊክ አደባባይ” | ዓደዋ | Read More
ዜና ንጉሱ አብይ በአድዋ የፈጸመው ገድል – ምስጋናው አንዷለም March 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ እነሆ ስም አጠራሯ በሻሻ በተባለች አንዲት አገር አንድ አይነ ገብ፣ መልከ መልካም እና ቁመተ ረዥም ልጅ ነበረ፡፡ ይህ ልጅም አባቱ ይሁኑ እናቱ አልታወቁም እንጅ Read More
ዜና የዓድዋ ድል በዓል አከባበር በአዲስ አበባ በዳግማዊ ምኒሊክ አደባባይ March 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ህዝብ Vs መንግስት በምኒልክ አደባባይ Vs አድዋ ድልድይ ዝቅታችሁን ከመረጣችሁ ምን ይደረጋል! ምኒልክ ወ ጣይቱ የሀበሻ ኩራቱ ! መልካም የድል ቀን !!! 126ኛው Read More
ዜና “ወልቃይት የአማራ ሕዝብ የትግል አስኳል ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) March 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ወጣቶች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጋር እየመከሩ ነው። በምክክር መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) ፣ ምክትል Read More
ዜና ምኒልክ፤ ጣይቱ እና አሥተርጓሚ ዮሴፍን በዚህ የአደዋ የድል ቀን ማስታወሱ ተገቢ ነው። March 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ “ ክብር ሰው ለሆኑ መሪዎቻችን ! “ እንኳን ለ126 የአደዋ ድል በዓል አደረሰን መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የግራዝማች ዮሴፍ ምሁራዊ ጀግንነት ወደ አደዋ ጦርነት እና ድል ከወሰዱን ገፊ ምክንያቶች አንዱ ና ዋንኛው Read More
ዜና ኢትዮጵያ ችግር የመሪነት ደረጃ ላይ የደረሰ መሪ አለመኖሩ ነው March 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/ItZlj7BNM0I ኢትዮጵያ ችግር የመሪነት ደረጃ ላይ የደረሰ መሪ አለመኖሩ ነው | ሊቅነት ሊጥነት የሚሆንበት ጊዜ አለ ! | የኢትዮጵያ መሪዎች ተንጨባራችሁ አትዋሉ Read More
ዜና Alemneh Wassie: Awaze News -ኪዬቭ ዘንዶው ቀርቧታል! March 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/JBCtlILEp94 Alemneh Wassie: Awaze News -ኪዬቭ ዘንዶው ቀርቧታል! Read More
ዜና የአማራ ብልጽግናዎች የተገፉበትና የተሸማቀቁበት የብልጽግና ስብሰባ – ግርማ ካሳ February 28, 2022 by ዘ-ሐበሻ የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ማድረጉ፣ ስብሰባው በሰላም መጠናቀቁ መዘገቡ የሚታወስ ነው፡፡ አቅጣጫዎችን አስቀምጠናል ማለታቸው፡፡ ምን ተነጋገሩ፣ ምን አይነት አቅጣጫ አስቀመጡ፣ እነ ማን Read More