የዓድዋ ድል በዓል አከባበር በአዲስ አበባ በዳግማዊ ምኒሊክ አደባባይ March 2, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ህዝብ Vs መንግስት በምኒልክ አደባባይ Vs አድዋ ድልድይ ዝቅታችሁን ከመረጣችሁ ምን ይደረጋል! ምኒልክ ወ ጣይቱ የሀበሻ ኩራቱ ! መልካም የድል ቀን !!! 126ኛው የዓድዋ የድል በዓል በባህርዳር ከተማ እየተከበረ ይገኛል፤ በፕሮግራሙ እናትና አባት አርበኞች፣ ታዳጊዎች እና ወጣቶች ዓድዋን የሚዘክሩ የተለያዩ ትዕይንቶችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። በክብረ በዓሉ ላይ የክልላችን እና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ የጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላትን እና በርካታ እንግዶች ታድመዋል። 126ኛው የዓደዋ የድል በአል በአል አከባበር በጎንደር 126ኛው የዓደዋ የድል በአል በአል አከባበር በደብረ ማርቆስ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Story “ወልቃይት የአማራ ሕዝብ የትግል አስኳል ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) Next Story ንጉሱ አብይ በአድዋ የፈጸመው ገድል – ምስጋናው አንዷለም