«አሜሪካ ኢትዮዽያን በማፍረስ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ያደረገቸው ተጋድሎ እስከዛሬ በሌሎች ሀገራት ላይ ከሰራችው ሴራ ሁሉ የበለጠ ነበር» ቭላድሚር ፑቲን

«…አሜሪካ በሶርያ፣ ሊቢያ፣ አፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ የመን እና ሱማሊያ ውስጥ ጥቅሟን ለማስጠበቅ በብዙዎቹ ምስኪኖች ደም ቀልዳለች። እኛ ግን ቢያንስ ቢያንስ ሀገራቱ እንዳይፈርሱ ለመታደግ ብዙ ጥረናል! ጥረታችንም ተሳክቶልናል። ነገር ግን በተለየ ሁኔታ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጠጠር እንቅፋት የሆነችባትን ኢትዮዽያን ለማፍረስ እስከ አሁን በአለም ላይ ከሰራችው ሴራ ሁሉ እጅግ የላቀውን ሙከራ አድርጋ ሊሳካላት ያልቻለበት ምክንያት የመጀመርያው እግሯን ወደ ሀገሪቷ የሚያስገባውን በር ዝግ ያደረጉባት የኢትዮዽያ ህዝቦች አንድነትና ጥንካሬ ሲሆን ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ በተመድ ውስጥ ባለን የወሳኝነት ሚና የሩስያ፣ የህንድ እና የቻይና መንግስታት ሚዛናዊ ውሳኔ የተነሳ ነው።»
.ነጋሪት
Via – RT English News
.
“The United States’ struggle to overthrow Ethiopia and take control of East Africa is greater than any conspiracy it has ever made against other countries,” Vladimir Putin said.
“… The United States has mocked the blood of many poor people in Syria, Libya, Afghanistan, Iraq, Yemen and Somalia.”
“But the reason why it failed to do so is the greatest attempt it has ever made in the world to overthrow Ethiopia, which has been a major obstacle to East Africa’s dominance. It is the result of a balanced decision by governments and the unity and strength of Ethiopian people.”
via Firdyawukal Nigissie
ተጨማሪ ያንብቡ:  የደሴ ከተማ አስተዳደር ህዝብ አካባቢውን ከሰርጎ ገቦች ነቅቶ እንዲጠብቅ አስታወቀ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share