ዜና “እኔ ሰሊጥ ሰርቄ አልመጣሁ፣ የፓርቲ ብር አልዘረፍኩ፣ እንዲዘረፍም አላዘዝኩ ነጻ ነኝ። April 10, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሁን አማራ ተብለው በአማራ ኮታ ከገቡት በላይ በረከት ስምዖን እንደውም የበለጠ አማራ ነው። እስኪ አማራ ነን ካሉ ይምጡና ባህርዳር ላይ አማራ ነን ብለው Read More
ዜና መንግሥት አምነስቲና ሂውማን ራይት ዎች እውነቱን ማወቅ ከፈለጉ በጥልቁ እንዲመረምሩ መከረ April 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ አምነስቲና ሂውማን ራይት ዎች በሰሞነኛ ሪፖርታቸው በሃሰት ባቀናበሩት ድርሰት ዓለምን ከማሳሳት ይልቅ እውነቱን ሊመረምሩ እንደሚገባቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሰሞኑ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የጥናት ቡድን Read More
ዜና የፈተና ሥርቆት ዋነኛ ችግር መሆኑን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ለእንደራሴዎቹ ገለፁ April 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ውዝግብ ባስነሳው ያለፈው ዓመት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ውጤቶች ጉዳይ ላይ መግባባት ላይ መደረሱን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር Read More
ዜና ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሞ ክልል ፕሬዚዳንት – ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው ከሚድ ዌስት አሜሪካ April 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰሞኑን የሰጡት ቃለመጠይቅ በማነጋገር ላይ ስለሆነ ከማውቀው ከተረጋገጠ ታሪክ በመነሳት ልጽፍልዎ በቅቻለሁ:: በመሰረቱ የአሁኗ የትውልድ ከተማዬ አዲስአበባ የቀድሞ ስሟ ፊንፊኔ እንደነበር የታሪክ ጠበብት ብላቴን Read More
ዜና በአዲስ አበባና በኦሮሞ ክልል አዋሳኝ አካባቢ እየተካሄደ ያለው የመሬት ዕደላ ብዥታ ፈጥሯል April 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያ ክልል አካል የሆነው የገላን ከተማ ልዩ አስተዳደር በአጎራባች የአዲስ አበባ አስተዳደር ስር ባለው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ግልፅ የአስተዳደር ወስን ባልተበጀላቸው አካባቢዎች ለመኖሪያ Read More
ዜና “ትውልድና ሃገር እየገደሉ የተከበሩ መባል የለም!” April 6, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዜና ቲዩብ አንድ መምህርን ጠቅሶ እንደዘገበው በአንድ ዩኒቨርሲቲ ከመምህራንና አመራሮች ጋር በተደረገ ስብሰባ ላይ የት/ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተገኝተዋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ሚ/ሩን ወደ መድረክ Read More
ዜና በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች በተቀሰቀሰ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች ተገደሉ April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን እና በሲዳማ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ላይ ከትላንት በስቲያ እሁድ መጋቢት 25 ምሽት በተቀሰቀሰ ግጭት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የሲዳማ Read More
ዜና ደቡብ፣ ቤንሻንጉል፣ አፋርና ሱማሌ እኛን የመገዳደር አቅም ስለሌላቸው በቀላሉ እንቆጣጠራቸዋለን! April 5, 2022 by ዘ-ሐበሻ (ኦነግ – ከኦሮምኛ የተተረጎመ) #አማራ ? #አፋር ? #ሱማሌ ? #ደቡብ ? … ይሰማል??? አዲሱ የኦነግ መርህ! ” በመጀመሪያ ኦሮሚያ እንጅ ኢትዮጵያ አገራችን አለመሆኗ Read More
ዜና “አብይ አህመድን ነብይ የሚለውን ብቻ ሳይሆን ጥያቄ ያላቸውን ሁሉንም እኩል አስተናግድ ብዬ አጥብቄ መክሬው ነበር” – ፕ/ር መራራ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሞ ፖለቲከኞች የእስስት ፀባይ አላቸው።ዛሬ ያሉትን ነገ አይደግሙትም። ትላንት ዐቢይ ወያኔን ልክ እንደ መረራ ሲያብጠለጥል ነበር። አሁን የት ነው? መረራም ነገ ስልጣን ቢጨብጥ የራሱን Read More
ዜና አዲስ አበባና አስመራ – ሱሌማን አብደላ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከወደ አስመራ ብቅ እያለ የሚለው ንፍስ ጥሩም አይደለም። ኢሳያስ አፈወርቂ እንዲህ በቀላሉ በኢትዮጵያውያን ላይ ተስፍ የሚቆርጥ መሪ አይመስለኝም ነበር። አሁን ነገሮች ወደ መቀዛቀዝ እየሄዱ Read More
ዜና ፍትሕ በሐሰት ትርክትና የጥላቻ ስሜት የጅምላ ጭፍጨፋ ሰለባ ለሆኑ ወገኖቻችን! – ከአብን የተሰጠ መግለጫ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ አሸባሪውና ዘረኛው ትሕነግ የሽምቅ ተዋጊ በነበረበት ጊዜ ጀምሮ ወልቃይትና ጠገዴ አካባቢ ያለውን ስትራቴጅያዊ ጠቀሜታና ሀብት በመገንዘብ አካባቢውን ለመቆጣጠር ወጣ ገባ ማለት ከጀመረበት 1972 ዓ.ም Read More
ዜና ሼኽ አልዓሙዲን በአቶ አብነት ገብረመስቀል ላይ አዲስ ክስ መሰረቱ April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ የክሱ ጭብጥም : አቶ አብነት ገ/መስቀል : መጠኑ:- አስራ ሶስት ሚሊየን : የሆነ ገንዘብ: ያለአግባብ ከሚድሮክ ኩባንያ በመውሰዳቸው ሲሆን : ተከሳሽ :-አቶ አብነት ገብረመስቀልም Read More
ዜና የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳዴር አሳሳቢ መግለጫ አወጣ! April 4, 2022 by ዘ-ሐበሻ “የዐማራ ፅንፈኞች” በኦሮሚያ ክልል ዘልቀው ጥቃት አድርሰዋል አለ! የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ባወጣው መግለጫ፣ በዐማራ ክልል አሉ ያላቸውን “ፅንፈኞች” በትዕግሥት አልመለከታቸውም ብሏል። በቅርቡ በሚንጃር አካባቢ Read More
ዜና ኤርትራ በኢትዮጵያ ያላትን የዲፕሎማሲ ውክልና ከአምባሳደር ወደ ጉዳይ አስፈጻሚ ዝቅ አደረገች April 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላላት ኢምባሲ በኢምባሲው ለረጅም ጊዜ በከፍተኛ ዲፕሎማትነት ያገለገሉትን ቢንያም በርሄን ጉዳይ አስፈጻሚ አድርጋ መሾሟን ይፋ አድርጋለች። ጉዳይ አስፈጻሚ ቢኒያም የሹመት ደብዳቤያቸውን በዚህ Read More