ደቡብ፣ ቤንሻንጉል፣ አፋርና ሱማሌ እኛን የመገዳደር አቅም ስለሌላቸው በቀላሉ እንቆጣጠራቸዋለን!

April 5, 2022
53730278 263883494338804 8645614599564951552 n(ኦነግ – ከኦሮምኛ የተተረጎመ)
#ደቡብ ? … ይሰማል???
አዲሱ የኦነግ መርህ!
” በመጀመሪያ ኦሮሚያ እንጅ ኢትዮጵያ አገራችን አለመሆኗ መታወቅ አለበት፤ እስካሁን ኢትዮጵያን አፍርሰን የራሳችንን ሀገር እንዳንገነባ ትልቅ እንቅፋት ሆኖብን የኖረ አማራ ነው፡፡ለእዚህ እንቅፋት ግን አንድ ዘዴ መጥቶልናል፡፡እሱም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ነው፡፡ ለአማራ ህዝብ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ካልንለት ለእሱ በቂ ነው፡፡ እኛ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልን ስራችንን ስንሰራ አማራ በቀላሉ ስለሚታለል እንዳይደራጅና ሀይል እንዳይኖረው ይሆናል፡፡ አብይ አህመድ እና ለማ መገርሳ ለዚህ የተመደቡ ሰዎች ናቸው።
~~
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው ሌላ ጠንካራ ሃይል ህወሓት ነው፤ ጥሩው ነገር ግን ህወሓት በምንከተለው መሰረታዊ መርህ ሁሉ ከጎናችን መሆኑ ነው፡፡ ጠንካራ ነው የሚባለው ህወሓት አማራን ለማስተኛትም ይሁን ለመደምሰስ ከእኛ ጋር ከሆነ ሌሎችን እንደ ደቡብ፣ አፋርና ሶማሌ የመሳሰሉት እኛን የመገዳደር አቅም ስለማይኖራቸው በቀላሉ በቁጥጥራችን ስር ይሆናሉ፡፡ ስለዚህ የደቡብን ህዝቦች ጠቅልለን ለረጅም ጊዜ ስንመኘው የነበረውን የራሳችንን ሀገር እውን እናደርጋለን፡፡
~~
ውድ ወገኖቻችን ከእናንተ የምንጠብቀው እርዳታ አንድና አንድ ነው፡፡ እሱም ዝም ብላችሁ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያላችሁ አማራን እንዳይደራጅ ማድረግ ነው፡፡ የአሁኑን ኢትዮጵያ አፍርሰን የራሳችንን ልዩ ሀገር ለመመስረት ትልቁ መድሃኒትት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ስለሆነ እናንተም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለት አግዙን፡፡ አማራም ለረጅም ጊዜ ሲቀጠቅጠን የኖረው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ስለነበር እኛም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ በማለት ነው የምናታልለው፡፡ ኢትዮጵያን ለማፍረስና የራሳችንን ግዛት ለመመስረት በቅድሚያ አማራን ማጥፋት አስፈላጊ ነው፡፡” … ይላል፡፡
~~
.
.
የኦሮምኛው ፅሁፍ ከታች ተቀምጧል።
Qajeelfama ABO
Jalqaba, itiyoophiyaa biyya Kenya akka hin taane beekamu qaba. Hanga ammaatti nutti biyya Kenya,Oromiyaa Itiyoophiyaa irraa addaan basnee akka hin ijaarref nutti gufuu ta’e kan ture Amaaraadha. Gufuu kanaaf garuu mala tokko qabna. Inninis akka Lammaa Magarssaa fi d/r Abiyii itiyoophiyaa itiyoophiyaa itiyoophiyaa jechuudha. Ummanni amaaraaf itiyoophiyaa itiyoophiyaa yoo jeneef isaaf gahaadha. Nutti garuu itiyoophiyaa itiyoophiyaa jechaa hojjii Kenya yoo hojjenuu amaaraan salphaadhan wan gowommuuf akka hin gurmooyneef fi akka humna hinqabaane ta’a.
Itiyoophiyaa kessatti kan argamuu giidoo sosodaachiisu biraa TPLFdha. Wanti dansaan immoo TPLF qajeelfama bu’uuraa hordofnuu hunda kessaa nu wajjin ta’u isaatti. Jabaadha kan jedhamuu fi kan sodaatamuu TPLF amaaraa rafisuuf fi barbadeessuuf nu wajjin yoo ta’e kannen biro kan akka sumaalee, affaar,beenihsa
angul fi saboota,sab-lammtaa uummata kibbaa kan fakaatan fuuldura Kenya dhaabatanii ittisuuf anniisaa tokkole hin qaban. Kanaafis saboota,sab-lammtaa uummata kibbaa haamane yeroo dheeraaf haawwa kan turee biyya offi Kenya, Oromiyaa dhugaa gona jechuudha.
Jaalatamtoota lammi Kenya gargaarsi isiin irraa egnuu tokkofi tokkodha. Inninis calistanni itiyoophiyaa itiyoophiyaa itiyoophiyaa jechaa Amaaraa walaalchisuu fi akka hin gurmoofnne godhuudha. Biyya hin tanne kan yeroo amma jiru kana dignee biyya offii Kenya ijaaruuf qoorichii guddaan itiyoophiyaa itiyoophiyaa jechuu waan tahef isiniis kana jechuudhan nu gargaara. Amaaraas jaaraawwan hedduuf nu bitaa kan jiraatee Itiyoophiyaa itiyoophiyaa jechuudhan wanturef, nuttis itiyoophiyaa itiyoopiyaa jechuudhani kan soobnu.
Itiyoophiyaa barbadeessuuffi Oromiyaa ijaaruf dura amaaraa barbadeessamu qaba.
~~
ይቺ ናት ጨዋታ!
( የተገኘው #ፋኖ_ሚዲያ )

1 Comment

  1. በ #ፋኖ_ሚዲያ ስም የቀረበው ቅስቀሳ ሁለት ችግር አለበት፦
    1/ ውሸት ነው፤ የኦሮምኛ ትርጉም ስላለ እውነት አያደርገውም
    2/ አማራ/ፋኖን ከኦሮሞ ማጋጨት የሚፈልግ ማ ይሆን? ሸኔ? ወያኔ? ግብጽ? ባጭሩ ለኢትዮጵያችን ክፉ የሚያስብ ቡድን ነው!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Semaneh
Previous Story

ዓድዋ እና ፅናት (ሰማነህ ታምራት ጀመረ)

Alemayehu Timotiwos Sidama Peace Security Bureau Head
Next Story

በኦሮሚያ እና ሲዳማ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች በተቀሰቀሰ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች ተገደሉ

Latest from Blog

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ | ስለአማራ ክልል ከነዋሪዎች የተሰማው | አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል” | “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል”| “እጅ ከመስጠት ውጭ አማራጭ አይኖረንም” ፊ/ማ “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ

ዮሐንስ አንበርብር በጥፋተኝነት ላይ ያልተመሠረተ ንብረት የመውረስ ድንጋጌም በአዋጁ ተካቷል አዋጁ የሚፀድቅ ከሆነ 10 ዓመት ወደኃላ ተመልሶ ተፈጻሚ ይሆናል ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ሰው ወይም ሊታወቅ ከሚችል ገቢው በላይ ሀብት አፍርቶ ምንጩ ሕጋዊ መሆኑን ማረጋገጥ ያልቻለ ሰው፣ ንብረት በመንግሥት እንዲወረስ የሚፈቅድ ድንጋጌ የያዘ
Go toTop