ዜና “የዘር ፍጅቱን የማይቃወም፣ ድምፁን የማያሰማ… የአማራ ዲያስፖራና ልሂቅ በታሪክ ከዘር አጥፊዎች ጋር የተባበረ ተብሎ መመዝገብ አለበት” – ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ June 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የሚማር ልሂቅ ሳይቀር የአማራን ስጋ በልተን፣ ደማቸውን ጠጥተን፣ አጥንታቸውን እናቃጥላለን ብሏል። እነዚህ አማራን በጠላትነት የፈረጁ ልሂቃን የደበቁትን ጥላቻ በሙሉ አውጥተዋል። አንድም ምሁር Read More
ዜና ሰበር መረጃ: ዛሬም የዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ በተለያዩ ከተሞች ቀጥላል June 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው ሰልፍ ወጥተዋል!! የባህርዳር ዩኒቨርስቲ ተማሪወች በወለጋ አማራወች ላይ የተፈፀመውን ዘር የማጥፋት ጭፍጨፋ ተቃውመው Read More
ዜና የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካው በጨቅላዋ አገር ደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ተያዘ…! June 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከዓመታት በፊት በቀድሞው ደቡብ ክልል በኩል 150 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትጵያ ድንበር ገብተው የሰፈሩት የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች፣ ተጨማሪ 20 ኪሎ ሜትር ገፍተው በደቡብ ምዕራብ Read More
ዜና “ኢዜማን እና አብንን እንደ ተቃዋሚ ፓርቲ አላያቸውም፤ የብልፅግና ተለጣፊ ናቸው” – አቶ ክቡር ገና June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብልፅግና የአማራን የዘር ፍጅት ለማስቆም ፍላጎት የለውም። ከ27 አመት በፊት የጀመረውና አሁንም የቀጠለው የአማራ ጥላቻ ትርክት እስካልተቀየረ ድረስ የአማራ ፍጅት እንደሚኖር ግልፅ ነው። መንግስት Read More
ዜና አሳዛኝ የሕይወት ውጣ ውረድ ከአሜሪካ የተንደላቀቀ ሕይወት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/sS3JE63jK9Q የኢ/ር ታደሰ አሳዛኝ የሕይወት ውጣ ውረድ ከአሜሪካ የተንደላቀቀ ሕይወት ወደ ጎዳና ተዳዳሪነት | ከብራዚላዊቷ ባለቤቴ የወለድኳቸውን አምስቱን ልጆቼን አገናኙኝ” Read More
ዜና የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ በተዘዋዋሪ በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነው June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢዜማ በተዘዋዋሪ #በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ናቸው እነዚህ ከርሳም ፀረ #አማራዎች #በኢትዮጵያ ፓለቲካ ምንም ቦታ እንዳይኖራቸውና አራት አመት ሙሉ የተለየ ስም በመስጠት Read More
ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ: የደብረ ማርቆስ ዩንበርሲቲ ተማሪዎች በወለጋ ለተጨፈጨፉት ንፁሀን አማሮች ተቃውሟቸውን እያሠሙ ነው June 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ድምጻቸውን እያሠሙ 5 ኪሎ ደርሰዋል። ተማሪዎቹ ወደ 4 ኪሎ ለመሄድ ሙከራ እያደረጉ ቢሆንም፣ አፋኙ መንግስት በርካታ ፖሊስ ልኮ ለማደናቀፍ እየሞከረ Read More
ዜና ከባድ ውሳኔ አዎን! ማይክና ብዕር ሰቅዬአለሁ June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከባድ ውሳኔ ነው። በህይወት ዘመኔ እንዲህ ዓይነት የነፍስ ትንቅንቅ የሚጠይቅ ውሳኔ ላይ የደረስኩበት አጋጣሚ የለም። ወደፊትም ይኖራል የሚል እምነት የለኝም። አሁን ግን ከባዱን ውሳኔ Read More
ዜና በቃ በተግባር አዲስ የሽግግር መንግሥት ጥያቄና የተማሪዎቹ ጥሪ June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ በቃ በተግባር አዲስ የሽግግር መንግሥት ጥያቄና የተማሪዎቹ ጥሪ Read More
ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ወደ አዲስ አበባ እየመጡ የነበሩ 4 የሕዝብ ማመላለሻና አንድ የጭነት ተሸከርካሪዎች መታገታቸው ተሰምቷል June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ተሳፋሪዎቹ ከደራ ወረዳ ጉንዶ መስቀል ከተማ ተነስተው ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ላይ ሳሉ መታገታቸው የተገለፀ ሲሆን እገታው የተፈፀመው በሂደቡአቦቴ ወረዳ ወዘሚ በሚባል መንደር ነው። Read More
ዜና አማራ የሆንክ ስማ?? June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ነገሩ እንዲህ ነው ጭራሽ በ1983ቱ ያለ ህዝበ ውሳኔ ከወሎ ምድር በሴራ ተሸርምጦ የተወሰደውን መሬት ስንጠይቅ ይባስ ብሎ አሁን ያለው ፌክ ህገ መንግስት ተብየ ከፈቀደው Read More
ዜና #በቃ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች “መንግስት በሰላም ስልጣን እንዲለቅ” ጠየቁ! June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ https://www.facebook.com/100058666369421/videos/524086579456631/ በአማራ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን ተከታታይ ጅምላ ጭፍጨፋ በመቃወም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና መምህራን ዛሬ አርብ ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓ.ም.በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ የተቃውሞ Read More
ዜና “አብይ አህመድ በአማራ ክልል ፋኖን የማጥፋት እቅዱ 100 ፐርሰንት ግቡን ባለመምታቱ ነው ፊቱን ወደ ወለጋ አዙሮ፣ የበቀል እርምጃ የወሰደው።” – ፓስተር ደረጀ ከበደ June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ጭፍጨፋ በሩዋንዳም አልተፈፀመም። የፋኖን ስም ለማጠልሸት ከቆሰለ መከላከያ ጥቁር መሳሪያ ነጠቀ እያለ ስሙን ሲያጠለሽ የነበረው አብይ አህመድ … እናቶችንና Read More
ዜና “የቀበሌው አስተዳዳሪ እኮ ከላይ በተላለፈልኝ ትዕዛዝ ጭፍጨፋውን አስፈጽሜያለሁ አለ ወላሂ” – የቶሌ ቀበሌ ነዋሪ June 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጋዜጠኛ ገነት አስማማው የቶሌ ቀበሌ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ንጋቱ ኡመታ እና የቀበሌዋ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ ኪዳኔ ወርዋ በሃገር መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ከዋሉ በአራተኛ Read More