የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ በተዘዋዋሪ በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነው

June 25, 2022
289346752 337752958531763 1103120152180402484 nኢዜማ በተዘዋዋሪ #በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ናቸው እነዚህ ከርሳም ፀረ #አማራዎች #በኢትዮጵያ ፓለቲካ ምንም ቦታ እንዳይኖራቸውና አራት አመት ሙሉ የተለየ ስም በመስጠት ለሸፋፈኑት የዘር ጭፍጨፋ በህግ እንዲጠየቁ ማድረግ ግድ ይላል!!
የእስክንድር ነጋ ልጅ
288869500 7624097970964785 1425253706093743685 nበመጨረሻም፦ የጅምላ መቃብርን ወግ ማዕረግ አደረገው፤
አስክሬን ከጅብ ተርፎ በጅምላ መቃብር መቅበርን “ተመስጌን” የሚያስብል በረከት አድርጎት ቁጭ አለ!!
1,700 ህዝብ ታርዶ አስክሬን ተሰብስቦ ሳያልቅ በማግስቱ ነጭ ቲሸርት ለብሶ business as usual ችግኝ ሲተክሉ መዋልን normal አካሄድ አድርጎ ቁጭ አደረገልህ!!
Just በ 4 ዓመታት ውስጥ ብቻ !!!

1 Comment

  1. ብርሃኑ ነጋ የአማራ ጥላቻውን ደብቆ የማያውቅ አዉሬ ነው በብዙ ንግግሩ ይሄ አማራ የምትሉት እያለ ሲሳደብ ምንም ስጋት አይታይበትም፡፡ የሚያስቀው እንደተዞረበት ሁሉ የሱን ግምቦት 7 ዋና ደጋፊ አማራው ነበር ከሃዲ በየነ (ታማኝ በየነ) የፊት መሪ ሁኖ አማራውን የሚያደነዝዝለት እንደነበርም የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው ብቻ የጎንደር ወጣቶች ወግድልን ብለው ጢሙን አበረሩት እንጅ፡፡ ሰውን እየነቀሉ ችግኝ መትከል አዲሱ የፖለቲካ ዘይቤ ሁኗል አማራው ወዳጅና ጠላትህን አይተሃል ኳሷ አንተ ግቢ ነች ከአምላክህ ጋር የመጡብህን መክት፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

287997304 113571851389686 4703749931069535904 n
Previous Story

የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል

288358186 5211569042256804 2092752397205846827 n
Next Story

ባዶ ሆነዉ በባዶ የሚነግዱትን መስማት ከሰለቸን ባጀን

Go toTop