“አብይ አህመድ በአማራ ክልል ፋኖን የማጥፋት እቅዱ 100 ፐርሰንት ግቡን ባለመምታቱ ነው ፊቱን ወደ ወለጋ አዙሮ፣ የበቀል እርምጃ የወሰደው።” – ፓስተር ደረጀ ከበደ

በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለው የዘር ጭፍጨፋ በሩዋንዳም አልተፈፀመም። የፋኖን ስም ለማጠልሸት ከቆሰለ መከላከያ ጥቁር መሳሪያ ነጠቀ እያለ ስሙን ሲያጠለሽ የነበረው አብይ አህመድ … እናቶችንና ህፃናትን የረሸነውን፣ በፓርላማ አሸባሪ የተባለውን ኦነግ ሸኔ “ኢመደበኛ ሀይል” በማለት በስስት ገልፆታል።
የሰውዬው አመለካከት ትንሽ ነው። በአማራ ክልል ፋኖን ለማጥፋት፣ አማራን ለማዋረድ ያቀደው የጥፋት እቅድ 100 ፐርሰንት ግቡን አልመታለትም። ለዚህም ነው ፊቱን ወደ ወለጋ አዙሮ፣ የበቀል እርምጃ የወሰደው።
አብይ አህመድ በአማራ እልቂት ላይ experiment እየሰራ ይመስለኛል። እየሆነ ያለው ይሄው ነው። ሰውዬው ጥላም፣ ክብርም የለውም።
—–
ፈለገ ግዮን
ተጨማሪ ያንብቡ:  ሰኔ 15 የሰማታት ቀን ነው!

4 Comments

  1. I don’t know what is considered success and what is considered failure with respect to Abiy Ahmed’s terror campaign in Amhara Region Thanks to the “leg-holder”, rape-assistant ANDM (Amhara PP), 12,000 Amhara Fanno are said to have been hand-cuffed and thrown in jail in mysterious locations. There was no casualty for Abiy’s OPDO abductors or Amhara PP puppies.
    What happened in Gimbi, Tole is a premeditated cold blood genocidal campaign well-planned ahead of time and, in fact, the sweeping campaign against Fanno was part of the preparation. Given this perspective, we can say that ABIY AHMED ALI has only begun. Many communities, localities and townships have been meticulously studied and “readied” for this kind of ethnic cleansing. Unless Abiy and his OLFite bunch are stopped, everybody will just be waiting their turns. Once the Amhara are dispossessed and displaced, the land will be “sold” to OPDO cadres for large mechanized farming ventures. While OPDO is disseminating tractors from assembly factories, the way it is going to “disseminate” the requisite land is by dispossessing ethnic minorities, after first fertilizing the land with their flesh and blood.
    This is the hard truth.

  2. ፓስተርነትና ቅስና ወይም ሼክና እማምነት ጎሰኛ ጎጠኛ ዘረኛና ፅንፈኛ የሚያደርግ ከሆነ እምነትና ሃይማኖት የሚያጠያይቁና የሚያጠራጥሩ ይሆናሉ:: ይህንን የምልበት ምክንያት ይህ ፓስተር ነኝ ወንጌልን አሰብካለሁ የሚል ሰው የሰውልጆች ለመጨፍጨፋቸው ከመቆጨት ይልቅ የጎሳና የብሔርነትን ማንነት ማጉላቱ እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትንና የተሰዋበትን መስቀል ዋጋ ሰጥቶ ነው? እንዲህ አይነት የጎሳ ማንነትን ማካሄድ የተማረበትንና ያነበበው መፅሐፍ ቅዱስ እንዴት እንዳስቀመጠው ከእነወንጌሉና ምእራፉ ሊያሳየን ይችላል? ድሮስ የጠጅ ቤት አዝማሪ የነበረ ኬንያ ስደት ገብቶ ለሩዝ ሲል የኦርቶዶክስ ሃይማኖቱን ቀይሮ ጴንጤ ከሆነ ልክስክስ አቢይ አህመድን ከመስደብና ጎሰኝነትንና ፅንፈኝነትን ከማራመድ የተሻለ ምን ይጠበቅበታል?

    • ውድ አልማዝ
      ፓስተር ( ዘማሪ) ደረጀ የሰው ልጆች መጨፍጨፋቸው ሳይሆን ያስቆጨው ብሔራቸው ነው እናም ከሚከተለው እምነት አስተምህሮ ጋር እንዴት ትክልል ይሆናል ይህንን ቢያሳየኝ ነውንጠቅላላ ትችትሽ ። እኔ ደሞ የምጠይቅሽ የቀበሌው ነዋሪዋችም ይሁን በመላው ኢትዬጵያ የሚጨፈጨፈው ለምን አማራ ሆንክ ተብሎ እንጂ ለምን ንጹህ ኢትዬጵያዊ ሆንክ ተብሎ አለመሆኑንን ልብ እንድትይ እፈልጋለው ሌላው ጥያቄ የዘር ማጥፋት ወንጀል በተለይ ተመርጦ የአማራው ብሔረስብ ላይ መፈጸሙን ለመናገር ምንም አይነት ሀይማኖት አይከለክለውም አቶ ደረጀን ይልቅስ አንቺ ነገሩን እንደመንግስት ካድሬ የንጹሀን ጭፍጨፋ ለምን አላለውም ምን አይነት ክርስቶስን ነው የሚሰብከው ብሎ ግርምትን የሚያጭር ጥያቄ መሰንዘርሽ ወንጀሉ በስሙ በመጠራቱ ቅር የተሰኘሽ ይመስለኛል ለማንኛውም አንቺንም ያስጨነቀሽ መጨፍጨፋቸው ሳይሆን ብሔራቸው መጠቀሱ ነው እናም እራስሽ ሚዛናዊ ሳትሆኚ አቶ ደረጀን ለመክሰስ ማሰብ በምን የሞራል ልዕልና አስበሽው ነው ? እናም ስናገባድደው የ አማራ ብሄር ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈጽሞአል ሁሉም ኢትዩጵያዊ አመኖ ሊቀበል የሚገባው እውነት ነው አበቃሁ ። ኩኩ ነኝ ከፒያሳ 10 ቀበሌ ።

  3. Almaz Aschenafi ወንድ ነሽ ስድብ እንዳንች ነው ከየትኛው የስድብ ተቋም ነው የተመረቅሽው? ባንች ቤት ስም አጠልሺተሻል ዶ/ር ደረጀ በስጋዊም ሆነ በመንፈሳዊ ህይወቱ ስሙን የተከለ ታላቅ ዜጋ ነው፡፡ አማራ ሁኖ የአማራን መጨፍጭፍ ኦሮሞ ሁኖ የኦሮሞን መጨፍጨፍ ጉራጌ ሆኖ የጉራጌን መጨፍጨፍ ማውገዝና መተቸት ስህተቱ ምኑ ላይ ነው? ያልተጨፈጨፉትን ኦሮሞዎች ጨምሮ ተጨፈጨፉ ብሎ ማጋለጥ አለበት? ለአእምሮዋችሁ ሳይሆን ለሆዳችሁ ስታድሩ ነገሩ ሁሉ ይምታታባችኋል፡፡ ደረጀ ናይሮቢ ጠጅ ቤት ሳይሆን መንፈሳው የሆነው ቀድም ባለው ጊዜ ነው ኢትዮጵያም እያለ በዚያ አስፈሪ ጊዜ አምባ ገነኖች ዜጎችን ሲገድሉ፤ሲገርፉ፤ሲያስሩ የተቃዉሞ ድምጹን ሲያሰማ የኖረ የህዝብ ልጅ ነው\ ለዚህም አሉባልታ ሳይሆን ኢትዮጵያ በነበረበት ጊዜ የዘመረውን ፈልገሽ/ህ ማዳመጥ ነው፡፡ በተረፈ ትንሽ ለዚህ ገጽ የሚያበቃ ግንዛቤና እውቀት ካለህ/ሽ ደርጃህን/ሽን አቀራረብህን ክፍ ልታደርገው ሞክር ከሌለህ ግን የለህም ተሳደብ ተፈቅዶልሃል የሙሉ ጊዜ ስራህ ስለሆነ??

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share