የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ: የደብረ ማርቆስ ዩንበርሲቲ ተማሪዎች በወለጋ ለተጨፈጨፉት ንፁሀን አማሮች ተቃውሟቸውን እያሠሙ ነው

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ድምጻቸውን እያሠሙ 5 ኪሎ ደርሰዋል።
ተማሪዎቹ ወደ 4 ኪሎ ለመሄድ ሙከራ እያደረጉ ቢሆንም፣ አፋኙ መንግስት በርካታ ፖሊስ ልኮ ለማደናቀፍ እየሞከረ ነው።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ድምጽ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞአቸውን እያሰሙ ነው ! በሰላማዊ መንገድ ድምጻቸውን ለማሰሙት በወጡ የአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ የታጠቁ የመንግስት ኃይሎች ድብደባና ወከባ ፈፀሙ!!

ክብር ይገባችሗል!
ምንጭ፦ ዋልተንጉስ
በህወሃቱ ዶክተር ጣሰው ወልደሀና የሚመራው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞ ያነሱና ከድብደባ የተረፉ የአማራ ተማሪዎችን እየተለቀመ በማሰር ላይ መሆኑ ተሰምቷል። መቼም አታቆስሙንም።
ፈለገ ግዮን

የደብረ ማርቆስ ዩንበርሲቲ ተማሪዎች በወለጋ ለተጨፈጨፉት ንፁሀን አማሮች ተቃውሟቸውን ጀምረዋል።
እያንዳንዱ ከተማ ለህዝባዊ እምቢተኝነት ይዘጋጅ።

ማርቆስ እንቢ!!

አሸባሪው መንግስት ለምን የሽብር ወንጀልን ተቃወማችሁ በሚል በተቋውሞ ላይ የነበሩ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎችን በዚህ መልኩ ድብደባ ፈፅሞባቸዋል


ተጨማሪ ያንብቡ:  Hiber Radio: ምርጫ 97ን ተከትሎ ሰኔ አንድ በአጋዚ ጥይት የተገደሉ ሰማዕታት ሊታሰቡ መሆኑ፣ የሰማዕታቱ ቤተሰቦች በጋራ እንዳይዘክሩ ማስፈራሪያ መኖሩ፣አሜሪካ አይ.ሲ.ስን በመሳሪያ ረድታለች የሚል ወቀሳ መቅረቡ፣ አሸባሪው ቡድን በሊቢያ ሁለት ኤርትራውያንን በጭካኔ ገደለ ከታፈኑት ውስጥ ኢትዮጵያውያን ሳይሆኑ አይቀርም መባሉ፣ኢትዮጵያ ፍትህ በማዛባት በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጠቃሽ መሆኗን ሪፖርት ማመልከቱ፣ ቃለ መጠይቅ ከምርጫ 97 የሰማዕታት ቤተሰቦች ሰብሳቢ ጋር እና ሌሎችም

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share