አሜሪካ በዐቢይ አህመድ የተሾሙትን የሌንጮ ባቲን የአምባሳደርነት ሹመት አልቀበልም አለች
በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው አምባሳደር ነው !! ሹሞቻቸውን በስልጣን ላይ የማያበረክቱት የብልጽግናው መሪ ዐቢይ አህመድ አሊ በ6 ዓመታት ውስጥ ሹመው የሻሯቸው ባለስጣናት ብዛት ካለፉት 60
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮን በምክትል ስራ አስፈፃሚነት የሚመራው የብልፅግናው ሹም በቁጥጥር ስር ዋሉ
የፋኖ ብርቱ እንቅስቃሴ ደግሞ በአማራ ህዝብ ገንዘብ ተቋቁሞ የብልፅግናውን መንግስት የጥፋት አዋጅ እያራገበና የጥፋ አዋጁን እያስፈፀመ ያለውን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮን በምክትል ስራ አስፈፃሚነት
ስብሰባው በተቃውሞ ተበተነ | የአብይና የጌታቸዉ ሴራ | የጀኔራሎች ስብሰባ ላይ ጥቃት ተፈፀመ | ሙሴቬኒ ስለኢትዮጵያ የብሄር ፖለቲካ | መለስ ነገሩኝ ያሉት ሚስጥር
የጀኔራሎች ስብሰባ ላይ ጥቃት ተፈፀመ ሽመልስ አብዲሳ የራያ ሽማግሌ../አድማዉ ቀጥሏል/የሸዋ ፋኖ ጀብድ ሰራ/የዘመነ ካሴና አሳምነዉ ጽጌ ቃል – ስብሰባው በተቃውሞ ተበተነ
ከድጡ ወደማጡ፤ ከአንድ ዕዳ ወደ ሌላ ዕዳ! የአዙሪት ጥምጥም ውስጥ የመግባት አባዜ!
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ነሐሴ 27፣ 2024(ነሐሴ 20፣ 216) መግቢያ አንድ ሰሞን እንደዋና መነጋገሪያ ሆኖ የሚናፈሰው ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት(IMF) የድረስልኝ ጥሪ ካቀረበች በኋላ ከገንዘብ
ዋለልኝ መኮንን ዳግም ሞቷል! – ሙሉዓለም ገ/ መድህን
“ዋለልኝ መኮንን” የሚለው ሥም በኢትዮጵያ (የቅርቡ) የሃምሳ ዐመት ፖለቲካዊ ትርክት ውስጥ ገዝፎም ሆነ አወዛግቦ መኖሩ አያከራክርም፡፡ ግርድፍና ስሁት ብያኔውንም የዓድዋ እና የወለጋ ልሂቅ እንደ
የውጭ ሀገር ነጋዴዎች በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ንግድ ሂደቱ መመርመር አለበት
ሙሼ ሰሙ የውጭ ሀገር ነጋዴዎች በጅምላም ሆነ በችርቻሮ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ የኢትዮጵያ ገበያ ክፍት መደረጉ ወደ ነጻ ገበያ ስርዓት ለሚደረገው ጉዞ ትልቅ እመርታ መሆኑ
ከባቡጂ ሞት ጀርባ እነማን ነበሩ | ጀግኖቹ ጎንደር ጥሰው ገቡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተያዙ | በሸዋ ፋኖ ድል አደረገ/ከፍተኛ ደህንነቱ ተሸኘ.. | አገዛዙን ያስደነገጠ ውይይት በጎንደር ተደረገ
ጀግኖቹ ጎንደር ጥሰው ገቡ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተያዙ- በሸዋ ፋኖ ድል አደረገ/ከፍተኛ ደህንነቱ ተሸኘ.. አገዛዙን ያስደነገጠ ውይይት በጎንደር ተደረገ https://youtu.be/lfXaXr6bigQ?si=xXo81MAm1zAtisij
ግራ ገብቶ ግራ የሚያጋባው የዲያስፖራ ውዥንብር እና ትርምስ!!
በዚህ ፅሁፍ “ዲያስፖራ” የሚለውን ጥቅል ቃል በውስጡ ግን ብዙ ታሪካዊ እና ጥናታዊ ትንታኔ ያለውን ቃል ትርጉም ለመተንተን አንሞክርም። ነገር ግን ስደተኞችን ተቅብላ የጥገኝነት መኖሪያ