ግጥም ይህ ዘመን የጉድ ነው! – በላይነህ አባተ January 11, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሔዋንና አዳምን በገነት ያሳተው፣ መለኮትን ክዶ ለሰይጣን ያደረው፣ እግዚአብሔር በቅጣት በሆዱ ያስኬደው፣ ሁለት እግር አውጥቶ ቆሞ እየሄደ ነው፡፡ ይህ ዘመን የጉድ ነው! “ዓይንን የሚያበራ Read More
ግጥም አንገት የሚያስደፋ ! – ማራኪ ስዊድን January 8, 2022 by ዘ-ሐበሻ ትላንት ተደስቼ እስቲ ይሁን ብዬ በምስጋና ዜማ በ ሐሴት ጨፍሬ ዛሬ ደግሞ ከፋኝ በሚሆነው ሁሉ Read More
ግጥም ጥንብ አንሳ ለፍትህ በጅብ ይጨክናል? – በላይነህ አባተ January 7, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወፈን ሆይ ስማ እንጅ ስንቴ እንስጥህ ምክር፣ የቀን ጅቦችና የጥንብ አንሳ ፍቅር፣ በምድር ጸንቶ ኖር አብሮ እንደሚቀበር፡፡ ጥንብ አንሳና ጅቦች ጉጉት አጥቅቷቸው፣ በልፋጭ ተጋፍተው Read More
ግጥም ሰው ሰው ካልሆነ … – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ January 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰው ሰው ካልሆነ አይቀር እንደሁ ፤ አዲስ ዘመን መጥባቱ የኖረ ሰው ቀን ቆጥሮ ፤ ሌላ አንድ ማየቱ በሰው ቀመር ዘመን ወደዘመን አይቀርለት መዘመን ። Read More
ግጥም አይ ሆድ ወንጀለኛ* – በላይነህ አባተ December 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጀግና ተፈጠረ ወጣ አደገ ሲባል! ስልጣንና ሆዱ ደፍቆት ቁጪ ይላል፡፡ መቃብር ውስጥ ገብቶ ነገ ምስጥ ሊበላው፣ ሞልቶ አይመርጉሹ ሆድ ስንቱን አስከነዳው! ሆድ! እስር የለህ Read More
ግጥም ባለታላቅ ታሪክ ነኝ ኢትዮጵያዊ – እስፋው ረጋሳ December 28, 2021 by ዘ-ሐበሻ ማነህ አልክኝ? ማነሽ አልክኝ? በጎሳ ቋት ልትከተኝ ከሰውነት ልታወርደኝ ባምሳለ አምላክ የተሰራ ስብዕናየን ልትገፈኝ ከአራዊት መስመር ተርታ ልታውለኝ፡ ልትፈርጀኝ በህገ አራዊት ልታኖረኝ በጎሳ ሽብልቅ Read More
ግጥም ወይፈን ሆይ ነቃ በል! December 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጅብና ጥንብ አንሳ በላም ላይ ዶልተው፣ ተካፍለው ሊበሏት ቆራርጠው ዘልዝለው፣ ለሰላሳ ዓመታት ተማክረው ተስማምተው፣ ጅቡ ባለስልጣን ጥንብ አንሳ አሽከር ሆነው፡፡ በልቶ እማይጠግብን ጅብ ግፉ Read More
ግጥም “የአማራ ኢሊቶች..”? – ጌታችው አበራ December 12, 2021 by ዘ-ሐበሻ የወያኔ ሮሮ፣ የጅል እንጉርጉሮ፣ ሲዘመር ሰምቼ፣ ጆሮዬን አቅንቼ፣ ሳዳምጥ በብርቱ፣ ነበር ለካስ ከንቱ! “ሂሳብ ማወራረድ.. ከአማራ ኢሊቶች”፣ ይል ነበረ ግጥሙ.. የጭካኔው አዝማች፤ ያረመኔ ተግባር Read More
ግጥም መሞቻ ስንኞች ገጣሚ ሐዋዝ የሻነህ December 8, 2021 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/lby_9rO0JW0 መሞቻ ስንኞች ገጣሚ ሐዋዝ የሻነህ Read More
ግጥም ቀና በይ አፍሪካ ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ December 6, 2021 by ዘ-ሐበሻ ተናገር ኢትዮጵያዊው ! ተናገር ! አንተ ኩሩ ! ዳግም ምኒልክ ተፈጠር አፍሪካውያን ይኩሩ ! ኢትዮጵያዊ እንደሆን ጥንትም ፤ የአፍሪካዋው ደም ሥሩ ! የነፃነት ፋና Read More
ግጥም እምቢ በይ ኢትዮጵያ! – በላይነህ አባተ November 24, 2021 by ዘ-ሐበሻ በቋንቋ ቢላዋ ሰውቶ ሊመትርሽ፣ ጉልቻ ጎልቶ ጠባብሶ ሊውጥሽ፣ ዛሬም እንደ ድሮው ምዕራብ ሲያሴርብሽ፣ እምቢ በይ ኢትዮጵያ ደሞ እንደልማድሽ! እንደ አምስቱ ዘመን የፋሽሽት ወረራ፣ ዓለም Read More
ግጥም ጦቢያ እናቴ ! November 7, 2021 by ዘ-ሐበሻ ጎብጣ የምትቃና በመከራ አልፋ ወድቃ የምትነሳ ከፊት ተሰልፋ እጇን ከቶ አትሰጥም ዛሬን ተሸንፋ ምኞቷ ሳይሰምር ሳትቀመጥ አርፋ የመከራው ማእበል ችግሯም ቢበዛ ውጣ ዝም የምትል Read More
ግጥም ኮኸን! ኾኸን! ኧረ ተወን! እባክህ ተወን! – በላይነህ አባተ November 5, 2021 by ዘ-ሐበሻ ዘመን የማይሽረው ቸነፈር ፣ ፀበል የማይፈውሰው ውቃቢ ሆንክብን፤ ኧረ ተወን! ተወን ኮኸን ተጀርባችን ውረድልን! ዘር አምላኪ ጣዖቶችን አገናኝተህ ዘርን ተዘር እንዲያጋጩ በር ከፍተህ ፣ Read More
ግጥም አይዞን ወሎ (አሁንገና ዓለማየሁ) October 31, 2021 by ዘ-ሐበሻ አይዞን ወሎ በውበትም በባሕርይ ከማርም ማር ወለላ ጣፋጭ የወይን ዘለላ የሥልጣኔው እምብርት የእውቀት ጭማቂው ጠለላ የአለት ቅኔሽ ላሊበላ የቃላት ቅኔሽ ሳይንት ዋድላ የአክሱም ነገሥታት Read More