በፋኖ እና በብልጽግና አገዛዝ መካከል ድርድር ስለሚባለው አደገኛ ውዥምብር ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያይል በተገቢው ሊታወቅ ያስፈልጋል

የካቲት 4፣ 2016 ዓ/ም   መሠረታዊ ግንዛቤዎች ፋኖ የብልጽግና ፓርቲ በዐማራ ሕዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት ጦርነት ለመመከት እና ለዘር–ፍጅት የተዳረገውን ሕዝብ ኅልውና ለማስከበር የአልሞት-ባይ-ተጋዳይ ፍትኃዊ ትግል በማድረግ ላይ የሚገኝ ሕዝባዊ ኃይል ነው። በማንነቱ ምክንያት

More

ከፓርላማዊ ዲሞክራሲ ወደ ፕሬዚደንታዊ ዲሞክራሲ . . . . ለምን? እንዴት? በማን ውሳኔ?

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com ) አገራችን ኢትዮጵያ የተለያዩ መሪዎች በተለያየ ዘመን በሞከሩት የአገረ-መንግስት ግንባታ (Nation Building) ሂደት ውስጥ አልፋለች። አፄ ቴዎድሮስ ኢትዮጵያን ከግማሽ ምዕተ አመት በላይ ያለ ማዕከላዊ መንግስት ያስቀረውንና “ዘመነ መሳፍንት” በመባል የሚታወቀው አንድ

More
/

የፋኖ እስክንድር ነጋ የመስቀል አደባባይ ንግግር  

ፋኖ ዘመነ ካሴ እንዳለው አማራን ቆረጣጠሞ ለመብላት ቆርጦ የተነሳው የኦሮሙማው አውሬ ጭራቅ አሕመድ ወገቡን ተመቶ ተሽመድምዷል።  የሚቀረው በተገኘው ዱላ አናቱን በጥርቆ ከነዱላው አሽቀንጥሮ መጣል ነው፣ እባብ ግደል ከነብትሩ ገደል እንዲሉ።  እባቡ ከነብትሩ ገደል በተጣለበት የተቀደሰ ዕለት ደግሞ፣

More

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ሳይንሳዊ ዕውቀት ጋር አለመተዋወቅ፣ የንቃተ-ህሊና አለመኖር፣ ጥያቄ ለመጠየቅ ያለመቻል ችግር ነው! ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ የዛሬዋ ኢትዮጵያ ዋናው ችግር ምንድነው? ብሎ ለጠየቀውና “መልስም ለመስጠት ለመኮረው” የተሰጠ ትችታዊና ሳይንሳዊ ሀተታ መልስ!!

  ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                                      የካቲት 12፣ 2024 ዓ.ም በመጀመሪያ ደረጃ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ምን ዐይነት ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም ይህንን ዐይነት ጽሁፍ እንደጻፈ አልነገረንም። ዝም ብሎ ብቻ “ኢትዮጵያ የሶስት ሺህ ዐመት የስርዓተ መንግስት ታሪክ በተከታታይነት ያላት አገር

More

አምና ጳጳሳት ከይሁዳ ጋር ተደራድረው ምን አተረፉ?

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)   አምና ይሁዳ ጳጳሳትን ከመንበራቸው ፈንግሎ ተከታዮቹን እነ ሊቀ በርገርን ፓትርያሪክና ጳጳስ ሊያደርግ ሲቃጣ ምዕመናን አንገቱን ሊሰጥ በነቂስ ወጥቶ ከመፈንገል ዳኑ፡፡ በዚህ ወቅትም አያሌ ካህናትና ምዕመናን እንደ እስጢፋኖስ ተቀጥቅጠው

More

ወድቃ አትቀርም የኛ እናት!

እንደ ተርብ በራ ወግታቸው፤ ሊደፍሯት ሲቅነዘነዙ፤ አለቃት ብሎ ቂማቸው፤ ዛሬም እንደ ትናንቱ፤ ባንዳ አሳድገው ላኩባት፤ የሚያገለግል በሆዱ፡፡ መርዝ እንደ ዲዲቲ ረጭተው፤ ያልደፈሯትን ወይዘሮ፤ ዛሬ ጠለፈው ወሰዷት፤ አምልገው ገብተው በጓሮ፤ ውሾችን ፓውንድ አጉርሰው፤

More

ከሰሞኑ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የደረሰው እንግልት አንጀቴን በላው።

ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መግቢያ፣ አማራንና ኦርቶዶክስን ማጥቃት በነስብሃት ነጋ ወያኔ/ኢህአደጎች ተጀምሮ ዛሬ ደግሞ በነርሱ ተተኪዎች እጅ ተባብሶ ይገኛል። ነገር ግን እነዚህ የጥቃት ዒላማ የተደረጉት አካላት እንደሌሎቹ ቅን ዜጎች ለአገር ነፃነት፣

More

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የገጠማት አንዱ ፈተና ጦስ መውጫ የታጣለት ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› አዙሪት ነው!

(ክፍል አንድ) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ለእናት አገራችን ኢትዮጵያ በዓለም ዝናን ካተረፉላት ታላላቅ የባህልና የታሪክ ቅርሶች አንዱና ዋነኛው፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የዘርና የብሔር አጥር ሳይከልላቸው ሕዝቦቿ፣ ለዘመናት ተከባብረው፣ ተቻችለው፣ ተፋቅረው፣ ተሳስበውና ተዛዝነው፣ ተጋብተውና ተዋልደው፣

More

 ህይወት እደዋዛ – ቤተልሄም ጌታቸው

ሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው የሚባለው አባባል ትዝ አለኝ:: በቀደም ማምሻውን ፌስቡክ ስከፍት “የሀገራችን ሰው እራሱን አጥፍቶ ተገኘ፣ ቤተሰብ ስለሌለው ለሬሳ መላኪያ እርዱ” የሚል አይቼ በጣም አዘንኩ::ልብ ይሰብራል! ሀገር አቋርጦ  ተሰዶ ህይወቱን ሊለውጥ

More

የህልውና ተጋድሎው በዴሞክራሲያዊት አገር እውን መሆን ይጠናቀቅ ዘንድ…

February 5, 2024 ጠገናው ጎሹ   በየሃይማኖታዊ እምነትም ሆነ እውነተኛ በሆነ ምድራዊ (ፖለቲካዊ) እምነትና አስተሳሰብ  የጥንብም ጥንብ  ለሆነው የጎሳ አጥንት ስሌት ፖለቲካ ወለድ ቀውስና ፈተና  ያለንበትን ዘመን በሚመጥን ሁኔታ መፍትሄ ለማግኘትና ለማስገኘት አጥጋቢና ዘላቂ የጋራ ጥረት (ትግል) ለማካሄድ ባለመቻላችን

More

 የዛሬዋ ኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ምንድነው?

ኤፍሬም ማዴቦ (emadebo@gmail.com) ከ3ሺ አመታት በላይ ያስቆጠረ ተከታታይ የስርዓተ መንግስት ታሪክ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በሚቀጥለው ወር የአንድን ትልቅ ታሪካዊ ክስተት ሃምሳኛ አመት ያከብራል። ጥር ወር አልቆ ወርሃ የካቲት ሲገባ፣የኢትዮጵያን የፖለቲካ ገፅታ ላንዴና

More

ጌዲዮን ጢሞቲወስ እና ዘረኛው መንግስት ሕግ በኢትዮጵያ እና ጀኖሳይድ እንደ የናዚ ፓርቲ

መንግስቱ ሙሴ (ዶ/ር)/ዳላስ ሒትለር ወደስልጣን ሲወጣ አላማው አንድ እና አንድ ብቻ ነበር። ዘረኝነት! ዘረኝነት በሕግ ተደግፎ የናዚ ጀርመንን ሕገመንግስት የበላይነት እንዲይዝ ታዋቂው የህግ ፈላስፋ Carl Schmitt ያለ የሌለ እውቀቱን ተጠቅሞ እነ Emanuel

More

ጭራቅ አሕመድ፣ ለማ መገርሳና ሽመልስ አብዲሳ፤ የጭራቅ አሕመድ መፃኢ ዕጣ

ጭራቅ አሕመድ ያማራን ሕዝብ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ አውሬውን እንደ እንዝርት የሚያሾረውና ባማራ ሕዝብ ላይ የሚያሰማራው ግን ‹‹ቀድሞ የይፋ አሁን የሕቡዕ አለቃየ›› እያለ አለቅጥ የሚሽቆጠቆጥለት፣ በመሠሪነቱ ወደር የሌለው ሸለመጥማጡ ለማ

More

ኢዛና ወርቅ ማዕድን በኮነሬል አብይ ኮንትሮባንዲስቶች ወደ አረብ ኢምሬትስ እየተጋዘ ነው! የማሞ ኢኮኖሚ!

ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ከትግራይ ኢዛና የወርቅ ማዕድን ወደ አዲስ አበባ እየተጫነ ኩብለላ ተዘረፈ ‹‹መስመር አዩ ኃይልና!›› የወርቅ ምርት የኤክስፖርት ገቢ፡- በኢትዮጵያ የወርቀ ኃብት ለውጪ ንግድ ገቢ ከቡና ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ገቢ በማስገኘት ይታወቃል፡፡በ2018/19 እኤአ ሃያ ስምንት ሚሊዮን ዶላር ዝቅተኛ ገቢ አስመዝግቦ

More
1 3 4 5 6 7 241