ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝና ከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ 

የአማራን ሕዝብ ትግል ለመጥለፍ መሞከር በአጥንትና በደማችን ላይ መቀለድ ነው!!! የአማራን ሕዝብ ትግል የሚከፍል ወይም የሚያወናብድ ሀሳብ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ሲሆን ሀሳቡና አሳቢውም የሞቱ ናቸው።   ባለፉት አምሳ ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር የሚሠራው ፖለቲካ መሠረቱን፣ አዕማዱንና ጣራውን አማራን መጥላት ላይ ያደረገ እና

More
Share