Browse Tag

ethiopians in dubai

health: ስለኮሌስትሮል ሊያውቁ የሚገባዎት 6 ነገሮች

6. ኮሌስትሮልን በጥቂቱ ኮሌስትሮል የሁሉም እንስሳት ህዋሳት አካል የሆነ የማይሟሟ ነጭ የቅባት አይነት ሲሆን በበርካታ የሰውነት ተግባራት ውስጥ ቁልፍ ስራዎችን ያከናውናል፡፡ ሆርሞን ዝግጅት ውስጥ አለ፤ ሰውነት ቫይታሚን ዲ መጠቀም እንዲችል በመርዳቱም ይታወቃል፡፡
April 11, 2014

የአብርሃ ደስታ የሰሞኑ ምርጥ ዘገባዎች

የህወሓት የኮብልስቶን ፖለቲካ (መቐለ) ======================== የመቐለ ወጣቶች (የዩኒቨርስቲ ምሩቃን) ተደራጅተው በኮብልስቶን ስራ ለመሳተፍ ቢወስኑም የህወሓት መንግስት ሊያስሰራቸው እንዳልቻለ ገለፁ። ወጣቶቹ በኮብልስቶን ስራ ተሰማርተው ስራ ለመፍጠርና ህይወታቸው ለመቀየር በተገባላቸው ቃል መሰረት ቢደራጁም መንግስት
February 13, 2014

ሌ/ጀነራል ገዛኢ አበራ ቤተሰቦቻቸውን ሰብሰበው ስዊድን ገቡ

(ዘ-ሐበሻ) የጦር ሃይሎች የሎጂስቲክስ ዋና ሐላፊ የነበሩት ሌ/ጀነራል ገዛኢ አበራ ቤተሰቦቻቸውን ሰብስበው ስዊድን መግባታቸውን አብርሃ ደስታ ከመቀሌ ባስተላለፈው መረጃ አመለከተ። አብርሃም ገዛኢ ከሃገር የወጡት በጡረታ ለተገለሉ በኋላ ነው  በማላት  “የህወሓት ሃላፊዎችማ የያዙትን
September 22, 2013

ዋ! እዮብ መኮንን! – ‹‹እግዚአብሔርን ባገኘው የምጠይቀው የዘላለም ሕይወት እንዲሰጠኝ ነው››

በአቤል ዓለማየሁ ጊዜው ከአምስት ዓመት በፊት ነው፤ በሚሊኒየሙ፣ ሚያዚያ ወር የመጀመሪያ ሳምንት፡፡ ሠራበት በነበረው ጐግል ጋዜጣ ‹‹ጥበብ›› አምድ ላይ እንግዳ ላደርገው ረፋድ ላይ ወደ እዮብ መኮንን የእጅ ስልክ መታሁ፡፡ መልካም ፈቃዱን ገለጾ…

የኢዮብ መኮንን የቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈጸመ

(ዘ-ሐበሻ) በሬጌ የሙዚቃ ስልት አጨዋወቱ በበርካቶች ዘንድ አድናቆትን ያተረፈው ድምጻዊ እዮብ መኮንን ባሳለፍነው ቅዳሜ ለህክምና በሄደበት ኬኒያ ናይሮቢ ውስጥ በሚገኝ አጋ-ካሃን የተሰኘ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን ዘ-ሐበሻ መዘገቧ ይታወሳል። በዚህም መሠረት ዛሬ ከቀኑ
August 21, 2013

ቅዱስ ጊዮርጊስ በቱኒዚያው ክለብ 3 ለ 1 ተሸነፈ

(ዘ-ሐበሻ) በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እየተካፈለ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በደጋፊው ፊት በቱኒዚያዊ ክለብ ሲ ኤስ ሰፋክሲን 3ለ1 ተሸነፈ። በውድድሩ በከቱኒዚያና ማሊ ክለቦች ጋር ተድልድሎ በመጫወት ላይ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ ኦገስት 18፣
August 18, 2013

ዓባይ ሊያለማን ወይስ ሊያጠፋን? – የሕዳሴው ግድብና ዐባይ፣ የሚሊኒየሙ ዐባይ ተጋቦት

አዘጋጅ ለኢትዮጵያ ፍቅር ከቃሊቲ የዐባይ ሥረ_መሠረትና የሕዳሴው ግድብ ማነጣጠሪያ እነሆ! ጥናቱ የተፈጸመው ሚያዚያ 2003 (2011 እ ኤ አ) ነው። አቅርቦት የፀሐፊው ትክክለኛ ቅጂ (በአቀራረባዊ ጥንቅር) መነሻ የጊዜው የኢትዮጵያ ጉዳይ ሆኖ የቀጠለውና ሕዝቡም

ጁነዲን ሳዶ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት ነው ተባለ

(ዘ-ሐበሻ) ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ድረገጾች ላይ በሰፊው እየተወራ የሚገኘው የአቶ ጁነዲን ሳዶ በወያኔ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እየገለጹ ነው። እነዚህ ለአቶ ጁነዲን ቅርብ ነን ያሉ ወገኖች
August 18, 2013

“አስማተኛ ወይም ጠንቋይ አይደለሁም” – የታገዱት መምህር ግርማ ወንድሙ

ዘ-ሐበሻ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መምህር ግርማ ወንድሙ በቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ እንዳያጠምቁና ትምህርት እንዳይሰጡ መታገዳቸውን እስከ እግድ ደብዳቤው በማቅረብ መዘገቧ ይታወሳል። የርሳቸው ጉዳይ አሁንም አነጋጋሪነቱ እንደቀጠለ ይመስላል። ለዚህም ነው በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው

Health: በትዳር መካከል ጸብ ሲነሳ እንዴት መፍታት ይቻላል?

ከሊሊ ሞገስ ትዳር በባህር ወይም ውቅያኖስ ውስጥ ያለችን ትልቅ መርከብ ይመስላል፡፡ መርከቧ ረጅም ርቀት እንደመጓዟ ለተለያዩ አየር ፀባይ ለውጦች መጋለጧ አይቀሬ ነው፡፡ ፀጥታና ሰላም የሰፈነበት ጉዞ እንደምታደርግ ሁሉ አንዳንዴ ማዕበልና ሞገድ ለበዛበት
August 15, 2013

Art: አማኑኤል ይልማ – ከታዋቂ ድምፃዊያን ጀርባ ያለ ታላቅ የሙዚቃ ሰው

ዘርፈ ብዙ የኪነ ጥበብ ባለሙያ ነው፡፡ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ፣ የሙዚቃ ፕሮዲውሰር፣ የቪዲዮ ክሊፕ ፕሮዲውሰርና የፊልም ተዋናይ! አማኑኤል ይልማ፡፡ ለጌዲዮን ዳንኤል፣ ኃይልዬ ታደሰ፣ ሸዋንዳኝ ኃይሉ፣ አለማየሁ ሂርጶ፣ አረጋኸኝ ወራሽ፣ ጎሳዬ ተስፋዬ፣
August 15, 2013
Go toTop