በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የተሰናኘ የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ። ቀን የካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. ቦታ አድዋ፤ ኢትዮጵያ ውጤት የኢትዮጵያ ድል ወገኖች ኢትዮጵያ ጣሊያን የደረሰው ጉዳት የሞቱ፦ ከ፬ እስከ ፭ ሺህ የቆሰሉ፦ ፰ ሺህ የሞቱ፦ ፯ ሺህ የቆሰሉ፦ ፩ ሺህ ፭፻