ብርሀኑ ጁላ መልቀቂያ አስገባ | “መከላከያው ፈርሷል ተሸንፈናል” አበባው ታደሰ | “ከብዶናል” አረጋ ከፋኖ ጋር አስታርቁኝ | ኤርትራ ቁርጡን አሳወቀች ‹‹አሸማግሉን›› ጌታቸው፣

 

 

ኤርትራ ቁርጡን አሳወቀች ‹‹አሸማግሉን›› ጌታቸው፣

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ሀገራችንን በማስቀደም ምዕራባዊያነ እናሸንፍ (በጋዜጠኛ ቶማስ ሰብስቤ)

1 Comment

  1. አማራው ጽዋው ሞላ ማለት ነው? ትከሻው እንዴት ያለ ጠንካራ ነው?ብአዴን ከፈረሰ አማራን የሚያቆመው ሃይል የለም ነገር ግ ን ይህ ሁሉ እስኪሆን ስንቱ አማራ ታረደ ለዚህ ቀን ያበቁንን አሳምነው ጽጌ፤ፕሮፌሰር አስራት፤እስክንድር ነጋ፤ታድዮስ ታንቱን፤መስከረም አበራን አለማስታወስ ነውር ይሆናል፡፡ የብአዴን ነገር በልዩ ፍርድ ቤት የሚታይ ይሆናል፡፡ አገኘሁ ተሻገር፤ደጉ አንዳርጋቸው፤ብርሃኑ ነጋ፤ደመቀ መኮንን፤ አብኖችና ሌሎች ሆድ አደሮች ግምቦት 7ን ጨምሮ ከፍርድ እናመልጣለን ብላችሁ አታስቡ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share