አቶ ክርስቲያን ታደለ ለፍርድ ቤት ያቀረቡት አቤቱታ | ከአስክሬን ጋር እንድናድር ተደርገናል። በአማራ ማንነታችን በጸያፍ ስድብ ተሰድበናል። ታግተን ነው ያለነው” አቶ ዮሐንስ ቧያለው | ከኮማንደር አሰግድ መኮንን የአማራ ፋኖ በሸዋ አዛዥ

 

 

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  በአዲስ አበባ አንድ አንበሳ አውቶቡስ 15 ሜትር ጥልቀት ካለው ድልድይ ገባ፤ 8 ሰዎች ሞቱ

3 Comments

  1. የሸዋ ሕዝብ ድርጅት (ሸሕድ)
    በሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ ኢትዮጵያ ትባል የነበረችው በዓለም ላይ ጥንታዊት አገር በወያኔ ትግሬ ትሕነግ፣ በሻዕቢያ ፣ በጋሎች ኦነግና በጸረ- ኢትዮጵያ ምዕራባዉያንና አረቦች ርዳታና ድጋፍ ነዉ ከግንቦት ወር 1983 ዓ.ም የፈረሰችዉ። ቀጥሎም የባንቱስታን አፓርታይድ የጎሣ ክልል የዘር ፖለቲካ ለአለፉት 34 ዓመታት ሰፍኖ ያማራዉን ሕዝብ ለይቶ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ሂደቱ ይኸዉ ዛሬ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። ስለሆነም ነዉ በአለፈዉ ዓመት ከግንቦት ወር ጀምሮ በታላቁ እስክንድ ነጋ የዐሕነግ መመሥረት ይፋ ከተደረገ በሁዋላ ብቻ ነው ያማራ ሕዝብ ሕልዉና ትግል ጠላትን ለይቶ በትክክለኛዉ አቅጣጫና መርኅ የፋኖ ትግል የተጀመረዉ። ከዚያ በፈትማ አብዛኛዉ የአቢይ አሕመድ ኦነግ ጋላ ተሞጃሟጅ፣ ተሸላሚ፣ አሽቃባጭ ነበር። በዚህም ረገድ በተለይም ጭራ ቀረሽ ወራዳ ጎንደሬዎች ከጋላ ኦነጋዉያን ጋራ ሲንዛርጡ ነበሩ፣ ዛሬም አሉ። “ኦሮሚያ” በሚሉት የፈጠራ ክልል ተብዬዉ ዉስጥ በሚኖሩት ከ15 ሚሊዮን በላይ ዐማሮች፤ በብዙ ሺህ ጉራጌዎች፣ ጋሞዎች ወዘተረፈ. ላይ የተፈጸመዉን የዘር ፍጅት፣ ማፈናቅልና የንብረት ዉድመት በአሁኑ ጊዜ የምዕራባዉያን ታላላቅ መገናኛ ብዙኅን ስይቀሩ በሰፊዉ እየዘገቡ ነዉ። ጭራቁ አቢይ አሕመድ የኦነግ ጋላ ኦሮሙማ መንግሥት ነኝ ባዩና ዐማራ ሳይሆኑ ዐማራ ነን በሚሉ አጋሰስና አሳማዎች ተባባሪነት በሸዋ መዲና አዲስ አበባ አራት ኪሎ የሚዘወረዉ ገዥ የዘር ፍጅቱንና ማፈናቀሉን ለመሸፋፈን ያልፈነቀለዉ ድንጋይ የለም። ሰሞኑን ይኽዉ በምሥራቅ ሸዋ፣ በአሩሲ፣ በደቡብ፣ ምዕራብ ና ምሥራቅ ሸዋ፣ በወለጋ ወዘተረፈ. የጋላ አረመኔ አስጨፍጫፊዎችና ጨፍጫፊዎች፣ ዘራፊና ንብረት አዉዳሚዎች ለፍርድ ሳይቀርቡ ይኽዉ ባለፉት ስምንታት ብቻ በዝቁዋላ ገዳም ቀጥሎም በወንጂ ስኩዋር ፋብሪካ ሠራተኞች፣ በወለጋና ምዕራብ ሸዋ ዐማሮች ላይ የተፈጸመዉን ኢሰባዊ የጋላ መጤ ወራሪ አረመኔያዊ ድርጊት ለመበቀል ያማራ ፋኖ ተደረጅተህ ወደፊት! በሸዋ ደራ መራቤቴ፣ በምንጃር፣ በይፋት፣ በመተሃራ፣ በፈንታሌ፣ በጉራጌ ፣ በዟይ፣ በየረር ወዘተረፈ ላይ የተቀነባበረዉን የዘር ፍጅትና ማጽዳት ዘመቻ ለመግታት ፋኖ ወደፊት!
    በተጠቀሱት አካባቢዎች ዘወትር ሳያቇርጥ ለተፈፀመዉ ወንጀልና ኢሰባዊ ድርጊት ዋና ተጠያቂዎቹ ተረኛዉ የጋላ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥና ተባባሪዉ ብአዴን ተብዬዉ የባንዳ ሎሌዎች ጠርቃሞዉ የነ ተመስገን ጥሩነህ፣ አገኘሁ ተሻገር ወዘተረፈ የጎጃምና የጎንደር አጋሰሶች ናቸዉ። ያማራ ብልጽግና ያቢያ አሕመድ ጋላ ኦነግ/ኦሕዴድ ኦሮሙማ ፋሽስት ገዥ ምስለኔ አሳማዎች ናቸድዉ ጥቂት ሐቀኛ ፋኖዎችን ከጎንደር ከተማ ዙርያ ያስጨረሱት፣ እያስለቀሙ ወህኒ ያስወረዱት። ጀነራል አሳመነዉ ፅጌ ያሠለጠነዉን ያማራ ልዩ ኃይል አባላት ያስገደሉት፣ ወሀኔ ያስወረዱትና ትጥቅ አስፈትተው የበተኑትና ያስፈረሱት በነአቢይ አሕመድ ተዕዛዝ ነዉ። ብአዴን/ኢሕዴን አስቅድሞ የወያኔ ትግሬ ትሕነግ ቀጥሎም የጋላ ኦነግ/ኦሕዴድ የጋማ ከብቱ ነዉ የሸዋን ክፍለ ሀገር ያማራ፣ የጉራጌና የዟይ ምድርን፣ ከተሞችን እንዲሁም መዲና አዲስ አበባን ሳይቀር ለኦነጋዉያን ፈጠራ “ኦሮሚያ ክልል” አስረክቦ ወደ ባሕር ዳር የፈረጠጠው። በሌላ በኩል ለሸዋ መቀራመት ዋናዉ ምክንያት የሆነዉ ሂደት መታወቅ አለበት። ይኽዉም የአድዋ ትግሬ ባንዳ አስካሪ ዉላጅ መለስ (ለገሠ) ዜናዊ ለሲአይኤ ቀጣሪዉ ይሁዲው ፓዉል ሄንዝ ለጠየቀው “ያማራን የበላይነት አንቀበልም ስትል ምን ማለትህ ነዉ?” ቃለ መጠይቅ በሰጠዉ ምላሽ ያማራ የበላይነት የምንለዉ “አዲስ አበባን ዋና ማዕክሉ አድርጎ በአለፈዉ መቶ ዓመታት የተገነባዉን የሸዋን ዐማራ የበላይነት ነዉ።” በማለት ነበር የመለሰለት። ታዲያ! በምዕራባዉያን በተለይም የአሜሪካና እንግሊዝ መንግሥታት ዋና ርድታና ድጋፍ አቀናባሪዉ ኽርማን ኮን ጽዮናዊዉ ፋሽስት ዘረኛ ስደተኛ ነበር ለንደን ላይ በግንቦት ወር1983ዓ.ም የኢትዮጵያ ልዑላዊ አገርነት ሥርዓተ ቀብር ተዋንያን እነ ሻዕቢያ፣ ወያኔ ትሕነግና ኦነግ አዲስ አበባን በፍጥነት እንዲይዙ፣ የደርግ ወታደራዊ ገዥ መሪ ጨፍጫፊዉ መንግሥቱ ኃይለማርያምን ወደ አዘጋጁለት ዝምባብዌ ካስፈረጠጡት በሁዋላም እንኩዋ የመከላከያ ኃይሉም በፍጥነት እጅ ሰጥቶ እንዲበተን ተደርጎ ነዉ እቅዳቸዉን ያሳኩት። ለዚህም የጎጃም፣ የውሎና የጎንደር “ዐማራ” ተብዬዎች፣ የጋላና የደቡብ ጊሚራ ዉላጆች ሁሉ ከትሕነግ የትግሬ አጋሚዶ ቤጃ ድህረ አክሱም መጤ ወራሪ ሰፋሪ ዉላጆች ጋራ ተሞዳሙደዉ ነዉ የሸዋን 85 ሽህ ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት ያለዉን የተለያዩ ነገዶች ማለትም ያማራ፣ ያርጎባ፣ የሰባት ቤት ጉራጌ፣ የዟይ፣ የሃድያ፣ የወረሞ ቱላማና ሜጫ፣ የከረዩና የከምባታ መኖሪያን በቁዋንቁዋ ሽፋን ሸንሽነዉ፣ ኦሮሚያ የተሰኘ የፈጠራ ክልል በዐማራ፣ በአርጎባ፣ በዟይና በጉራጌ ሕዝብ ኪሳራ ያዋቀሩት። ኦሕዴድ የወያኔ ትግሬ የጋላው ጎሣ ምልምል የኦነግን ዕቅድ አስፈፃሚ ሆኖ ነበር በአዲስ አበባ ላይም ልዩ ጥቅም አለን እያሉ ሲሞዳሞድ ቆዩትዉ፣ ወያኔ ትግሬ ትሕነግ ፈጣሪያቸዉ በሕዝባዊ አመጽ ተወግዶ ወደ መቀሌ በብርሃን ፍጥነት ሲፈረጥጥ፣ እነ አቢይ አሕመድና ለማ መገርሳ በተረኛነት ሥልጣን ወንበር ላይ የተፈናጠጡት። ከዚያም ይኽዉ አዲስ አበባን በመስልቀጥ ሂደት ላይ ይገኛሉ። ቡከን አዲስ አበቤን ማፈናቀሉ፣ የጋራ መኖሪያ ቤትን ዘረፋዉ፣ ያዲስ አበባን ጥንታዊ ቤቶችና ቅርሶች ማፍረሱ ቀጥሏል። ሆድ አምላኩ አዲስ አበቤ የአቢይ አሕመድ ጋላ አረመኔ ገዥ ሶሎግ ዉሻ ባሪያ ከብት ስለሆነ በቤ ከአስክንድር ነጋ ባልደራስ ፓርቲ ጎን ባለመቆሙ ይኽዉ ዛሬ ይህ መንጋ ከብት ያዲስ አበባ ቀዳሚ ሠፈሮች ሲፈርሱ፣ ሰንደቅ ዓላማ አረንጉዴ ብጫ ቀይ አትያዙ ሲባሉ እሽ “ጎፍታኮ” ብለዉ ሆዳቸዉን ለመሙላት ብቻ ያዉደለድላሉ።
    አዲስ አበባ የሸዋ ሕዝብ ዋና ከተማ ናት። በትግላችን ይረጋገጣል። የመጤ አረመኔ ጋላ ወራሪ፣ የቡከን መንጋና ያጋሰስ ባንዳ ጥርቃሞ ካድሬ መፈንጫ መሆኑዋ በቅርብ ያከትማል። የኦነጋዉያን ቱሪናፋና ፀረ ዐማራ ቡራ ከረዩ ይደመሰሳል። የመናገሻ አዉራጃ የአዲስ አበባን ሕዝብ ስርጭት ለመቀየር ታስቦ ከባሌ፣ ካሩሲ፣ ከወለጋ፣ ከጅማ፣ ከሐረርጌ ወዘተረፈ እያመጡ በማስፈር እያደረጉ ያለዉ መዋቅራዊ ሂደት ይወገዳል፣ የሸገር ከተማ ምሥረታ ቅዠት ከሥር መሠረቱ ይነቀላል። መጤ ወራሪ ጋሎች ወደ መጡበት ይባረራሉ። ኦነጋዉያን ላደረጉትና ለፈጸሙት ወንጀል ለፍርድ ይቀርባሉ። ባማራዉ ሕዝብ ላይ ለደረሰዉ ግፍና ሰቆቃ ዋና ተባባሪዉ ብአዴንም ሆነ ሌሎች ተለጣፊዎች ሁል እንበለ ምሕረት ይመነጠራሉ። የብአዴን ጎጃሜ፣ ጎንደሬና ወሎዬ የወያኔ ትግሬና የኦነጋዉያን ቅጥረኛ ደንቆሮ ባንዳ ካድሬ ጥርቃሞ በሸዋ ሕዝብ ላይ በማያገባቸዉ ገብተዉ እስከ ዛሬ ላደረሱት ወንጀል በነቂስ ታድነዉ ይወገዳሉ። እነዚህ አጋሰሶች በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ከኦነጋዉያን ወራሪ መጤ ጋራ ሲሞዳሞዱ የቆዩትና ያሎትን ድራሽ አባታቸዉ ይጥፋል። የጨራቅ አቢይ አሕመድ ኦሮሙማ አረመኔ ፋሽስትን መንግለን ለመቅበር ተዘጋጅተናል። ኦነጋዉያን በዐማራ ሕዝብ ላይ ጦርነት ከአወጁ ከስምንት ወራት በላይ አስቆጥሯል። ያማራዉ ሕዝባዊ ሠራዊት ፋና የጋላ አረመኔ ወራሪ ሠራዊትን በሁሉም ክፍለ ሀገራት ደባቅ መቶታል። በቀጣዩም ወደ አዲስ አበባ መዲናችን ግብቶ የጦር ወንጀለኛዉን አቢይ አሕመድንና ግብረ በላዎችን ይደመስሳል፣ ለፍርድ ያቀርባል። ይህ ብቻ ሲሆነ ነዉ በመላዉ ኢትዩጵያ ሰላም የሚሠፍነዉ። ፍትሐዊ ሥርዓት መንግሥት በሕዝቡ ነፃና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ይመሠርታል። ያማራ ተወላጆች ሺህዎችን በግፍ ያሰረዉ፣ የአዲስ አበባ ከተማን በማፈራርስ ያለዉ፣ ወራሪዉ መጤ አሸባሪና ዘራፊ ያበቃለታል። እንበለ ሕግ በፈጠራ ክስ ወህኒ ያስገቧቸዉ እነ አቢይ አሕመድና ተለጣፊዎቻቸዉ እነ ብአዴንና ኢዜማና አብን ወዘተረፈ ተብዬ ፀረ ዐማራ ጥርቃሞዎች ሁሉን አንምርም ዋጋቸዉን ያገኛሉ።
    ሞት ለብአዴን፣ ለኦነግ/ኦሕዴድ/ለትሕነግ ቅጥረኛ ፈላሲዎች/ዲያስፖራዎች
    ዘለዓለማዊ ክብር ላማራ ፋኖ ሰማእታት!
    ፍትሕ ለሕሊና እሥረኞች እነ ክቡር ታዲዎስ ታንቱ፣ መስከረም፣ ገነት፣ ዳዊት፣ ቴዎድሮስ፣ ሲሳይ፣ በቀለ፣ ዮሐንስ፣ ታደለ ወዘተረፈ..

    28.07.2016

  2. ግራ የገባውና ግራ የተጋባው የሃበሻ ፓለቲካ ራሱን እያስበላና ሌሎችን እየበላ ይኸው ዛሬም እንዳለፈው ከጊዜ ጋር አብሮ ይላተማል፤ ይተማል። ለውጥ ግን የለም። የትላንት የዘር ሰካራሞች በዛሬ ሌላ ሰካራሞች መተካታቸው የሃገሪቱን መታመም እንጂ ጤንነት አያሳይም። ትላንትም ዛሬም በዘራቸው ተሰላፊዎችና ያዙኝ ልቀቁኝ ባዪች የሚተራመሱባት የመከራ ዶፍ ሳያሰልስ የሚወርድባት የሃበሻ ምድር መውለድ እንጂ ልጇችን አሳድጋ ለቁም ነገር ማብቃት ከተሳናት ረጅም ጊዜ ሆኖአል። አሁን እንሆ እነ አቶ ዪሃንስና ክርስቲያ ታደለ የሚነግሩን ልክ ያኔ ሲሆን እንደነበረው ሰውን በዘሩና በትውልድ ማጣጣልና መሳደብ፤ መግረፍና ማጎሳቆል፤ አልፎ ተርፎም ማስራብና ሰብአዊ መብቶችን መግፈፍ እንደ ጀብድ የሚቆጠር እንደሆነ ነው። ዘሩንና ስፍራን መርጦ የተወለደ ማንም የለም። የጅል መንጋ ሁልጊዜ ከጊዜ ጋር አብሮ ቢንጋጋ በጊዜው ደግሞ እሱን የሚያሳድና ለመከራ የሚዳርጉ ሃይሎች መብቀላቸው አይቀሬ ነው። የግፍም ፍጻሜ አለውና! ይህ ደግሞ አጠረም ረዘመም ከሃገሪቱ እሳት የበላው ታሪክ የምናገኘው እውነት ነው። የዛሬው የሽመልስ አብዲሳ ድንፋታ መሰረት የሌለው አንድን ከአንድ ጋር የሚያጋጭ ነው። ጠ/ሚሩ በይፋ በአዲስ አበባ ኦሮሞ ጠል የሆኑ ሰዎች አሉ በማለት ጥላቻ እንዲሰፍን ቅስቀሳ ካደረገ ወዲህ ማን ተሳዳጅ ማን አሳዳጅ እንደሆነ ህዝባችን ለይቶ ያውቃል። በዚህ የጉሮሮ ለጉሮሮ ትንቅንቅ የሰላም እንቅልፍ የሚተኛ፤ ነግዶና ሰርቶ የሚያተርፍ ማንም አይኖርም። ለጊዜው ግን ሽርፍራፊ ትርፉን ከዘሩ ጋር ሊያሰላ ይችል ይሆናል። ዘላቂነት ግን የለውም። በጊዜው የስልጣን ኮረቻ ላይ የተፈናጠጡ ሁሉ ሳያስቡት ተንኮታኩተዋል። ታሪክ ደግሞ ደጋግሞ የሚያሳየንም ይህኑ ሃቅ ነው።
    ችግሩ በሃገር ውስጥ ብቻ አይደለም። በየምክንያቱ ነፍሴ አውጭኝ ብሎ የተሰደደውና በዚህም በዚያም እየተጓተተ በውጭ ሃገር የሚኖረውም ሃበሻ ጤንነት የጎደለው ነው። ዛሬም ነገር ሁሉ በአፈሙዝ ይፈታል ብሎ ማመን ተጨፍኖ እንደመራመድ ይቆጠራል። ሰው ሌላው ቢቀር ከወያኔ የ 3 ጊዜ ወረራና ሽንፈት እንዴት መማር ይሳነዋል? የመንጋው አስተሳሰብ ለማንም ሰው ህሳቤ ሥፍራ ስለማይሰጥ ለመኖር ትገላለህ፤ ትገርፋለህ፤ ትዘርፋለህ በሰራኸው ገመና ልክ መልሶና ተርፎ ሲሰፈርልህ ኡኡታህ ዓለምን ያናጋል። ዓለም ግን ያንተን ለቅሶ መስማት ሰልችቶታል። መሳለቂያ ነህ። ጦርነት የችግር መፍትሄ የሚሆነው የውጭ ወራሪን ለመመከት የሚደረግ ፍልሚያ ብቻ ሲሆን ነው። ሌላው ሁሉ ሌላ መዘዝ የሚያስከትል፤ የህዝብን ሰቆቃ የሚያራዝም፤ ገዳዪ በሌላ ገዳይ እየተገደለ እድሜ ልክ ያለምንም ተጨባጭ ሁኔታ እንደ ቃልቻ ከበሮ እንዳስመታ የሚያኖር ጠማማና ከስብዕና የወጣ የጭካኔ ጥግ የሚታይበት የመተላለቅ መድረክ ነው። በቅርቡ አንድ ስፍራ አንድ ሰው ይታገታል። አጋቹ ማን እንደሆነ አይታወቅም። ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር በገጠርም በከተማም ህግ ባለመኖሩ ይህና ያ ብሎ ለመለየት አይቻልም። የታገተውን ለማስፈታት ዘመድ አዝማድ የተባለውን ገንዘብ ይዘው ይቀርባሉ። አይ እኛ የእናንተን ገንዘብ አንፈልግም ሰውዬን እዚህ ቦታ ታገኙታላችሁ ይባላሉ። ሲሄድ ሰውየው እንደ ቅርጫ ስጋ ተዘልዝሎ ወድቋል። የተገኘውን ለቃቅመው ይቀብራሉ። ሃዘን ይቀመጣሉ። ሃዘኑ ላይ በመምጣት ድንኳኑን አሁኑኑ አፍርሱ ያለበለዚያ የእናንተም እጣ ፈንታ እንደዚሁ ሰው ይሆናል በማለታቸው ህዝን ደራሹም ሃዘን የደረሰበትም በየቤቱ እንዲበተን ያደርጋሉ። የእኛ ኢትዪጵያ ይህች ናት። ሌላው ለተማሪዎች፤ ለመምህራን፤ ስልክ እየደወሉ ዋ ወደ ት/ቤት ብትሄድ ወይም ብታስተምሩ ወዪላችሁ በማለት የትምህርት ሂደት እንዲቋረጥ፤ በገጠርና በከተማ መንገዶችን በመዝጋት፤ ባጭሩ ምድሪቱን ሲኦል እንድትሆን የሚያደርጉት ሃይሎች ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አይጠቅሙም። አልፎ ተርፎም ቦንብ ክፍል ውስጥ እስከማፈንዳት መድረስ የእብደቱን ከፍታ ያሳያል። እንግዲህ በዚህ በተወላገደው የሃበሻ ፓለቲካ ያን ያደረገው መንግስት ይሁን የዘር ሰካራም ፓለቲከኞች ወይም ሌላ ተከፍሎት ወንጀል የሚፈጽም ቡድን የሚታወቅ የለም። በተሳከረ ፓለቲካ ውስጥ እውነት ራሷ ከሞተች ቆይታለችና!
    ባጭሩ ገደልን ማረክን፤ አወደምን፤ ተቆጣጠርን እየተባለ የሚለጣጠፈው የውሸት ቱልቱላ ሁሉ ፍሬፈርሲኪ ነው። የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ አይነት ነገር። ኢትዮጵያ ሃይለኛ መጠራቅቅ ውስጥ ከገባች የቆዬ ቢሆንም አሁን ያለችበት ሁኔታ ግን መራራ ነው። ሰው ከቤት ወጥቶ የማይመለስባት ምድር ናት። አፈናው ግድያው፤ የአፋልጉን ማስታወቂያው፤ ኸረ ስንቱ ብቻ ጊዜ የሰጣቸውና የታጠቁ ሃይሎች በሰላማዊ ህዝብ ላይ የሚፈጽሙት በደል ከቀን ወደ ቀን እየከፋ በአፓርታይድ መንገድ የተሰመረችው ኢትዮጵያ ለሁሉ መሆኗ ቀርቶ ሁሉም የየድርሻውን ይዞ የክልል ባንዲራ እያውለበለበ እኔም ሃገር ነኝ የሚልባት ምድር ሆናለች። የብሄር ፓለቲካና ፓለቲከኞች አኞ ሂሳብ ተሰልቶ የማይደረስበት ሁልጊዜ በዜሮ ማባዛት በመሆኑ ከ 50 ዓመት በፊት የተራቡ እናቶችና አዛውንቶች ዛሬ ላይ ልጅና የልጅ ልጆቻቸውን ይዘው ረሃብተኛ ናቸው። ግን አንድ ነገር አንዘንጋ – ኢትዮጵያ ላይ ሴራ በመጎንጎን ወያኔና ሻቢያን ብሎም ሌሎችን አግነው ሃገሪቱ ዛሬ ላለችበት የብሄሮች ስርግ ግብ ውስጥ እንድትዘፈቅ ያደረጓት ሃገሮች ዛሬ የሉም። ሶሪያ፤ ኢራቅ፤ የመን፤ ሱዳን፤ ሊቢያ ወዘተ… የግብጽም እጣ ፈንታ እየቀረበ ነው። በሱማሊያው ዚያድ ባሬ አንድ ላይ ተሰፍታ የነበረችው ሶማሊያ ዛሬ ላይ ለሶስት ተከፍላለች። ነገ ደግሞ በየጎሳው ተከፋፍለው እንዘጥ እንዘጥ ማለታቸው ቀጣይ ነው። አሁን የመቋዲሾው መንግስት ኢትዮጵያ ላይ ያተኮረውም ታዞ ነው። በግብጽ እንዲሁም በኤርትራ አልፎ ተርፎም የነጭ እጅ እንደሚኖርበት የሚዘነጋ አይሆንም። ሌላው ግን የራሱን ስልጣን ለማቆየት ጠላት ፍለጋ ነው። ያልተረዳው ግን የሶማሊያ ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል። ማን እየሞተ ማን ሊኖር? የዓለምን የፓለቲካ አሰላለፍና ቀጣይ ሁኔታ ጠጋ ብሎ ከእውነት ጋር እያዛመደ ለተረዳ መጪው ሁኔታ አስፈሪና ብዙዎችን የሚበላ እሳት የሚያስነሳ ይመስላል። በዚህ አንጻር የኢትዮጵያን የፓለቲካ ወከባና የብሄርተኞች የስመ ነጻነት ትግል ጉዳይ ልብ ላለው አተራማሽና ህዝባችን ለከፋ መከራ የዳረገና የሚዳረግ ለመሆኑ ከዜና አውታሮችና ከፈጠራ ድህረ ገጾች ላይ ሳይሆን በምድሪቱ ላይ እለት በእለት የሚታየው ሰቆቃ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። የሰላም መንገድ ምንም ሌላ አማራጭ የለውም። ማቅራራት ይቁም። ፉከራና ሽለላውን የግብጽ ወታደር ግድቡን ሊያስቆም ሲመጣ ያኔ አድርጉት። ሰው ወንድሙንና እህቱን እየገደለና እያስገደለ ነጻ አውጭ መሆን አይችልም። ባርነት አዛማች እንጂ! የብልጽግና የደህንነትና የጸጥታ መዋውቅር ሰራተኞችም ልብ ግዙ። መግረፍ፤ ሰውን መዝለፍ፤ ማሰቃየት፤ ብሎም መግደልና መሰወር ነግ በእኔ ነው። የተሸሸጋቹሁበት የዘር መንጋ ሲበተን ብቻችሁን መቆማችሁ አይቀሬ ነው። ለሰው ልጅ ጠበቃው መልካም ሥራ ነው። በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ የሚሆናችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ የዘራችሁ ሥፍራ አይሆንም። ዋ ቀን እያለ ንቁ!

  3. ቢያንስ ቢያንስ “ወይላሙ” ወይም “ጋላ” ተብለዉ አልተሰደቡም። ከሬሳ ጋር ተኙ ለተባለዉ ነገር፤ ታዲያ ሴት ሲይሰኛቸዉ መንግስት ምን ያድርግ ሬሳ ከማስታቀፍ በስተቀር? ለነገሩስ ፋኖስ ቢሆን ደብረ ኤልያስ ገዳም ከሬሳ ጋር ይተኛ አልነበር? ሬሳዉን ዕቅፍ አርጎ ተመስገን ነዉ። አፍ መክፈት አያስፈልግም።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share