ፈጥነን እንተባበር የአብይ አገዛዝ ጸሐይ እየጠለቀች ነው | Hiber Radio with Dr Aklog

ፈጥነን እንተባበር የአብይ አገዛዝ ጸሐይ እየጠለቀች ነው | Hiber Radio with Dr Aklog

ተጨማሪ ያንብቡ:  አበባው ለጥቂት ከሞት ያመለጠበት ውጊያ | ፋኖ ባህርዳር በጀት የታገዘ ውጊያ | አበባው በሄሊኮፕተር አመለጠ |

2 Comments

  1. የተከበሩ ፕሮፈሰር አክሎግ ቢራራ
    በዚህ ወቅት በሃገራዊ ጉዳይ በተለይ በዚያ ትውልድ የኢህአፓ ታላቆች Amaharization ብለው የጋቱንን የተሸወድንበትን ወደኋላ አይን ከፋች ተሳትፎዎን በዚያ ለወገኖቹ ማንነት ፍትህ ሲል በተዋደቀው ዛሬ ቀና ብሎ ማየት በማይችለው ስም እኔ ከዚያ የተረፍኩ ትልቅ ምስጋናዬን አቀርባለሁ::
    በሳተ የመስመር ልዩነት ይከተሉት የነበረውን የመኢሶን ፖለቲካ ተከትዬ ከሃይሌ ፊዳ ከሰናይ ልኬ ጋር ይሰቅሉ ያልኩዎትን ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ:: በህይወት የሌሉ በከፋ ቃል ያወገዝናቸው ፕሮፌሰር እሸቱ ጮሌንም ቤተሰቦች እንዲሁ ይቅርታ ጠይቃለሁ::
    የእኛ መስመር የኢህአፓ ታላቆች በህይወት ያሉትን ከእርስዎ ተምረው ለሃገራዊ የሰላም ጉዳይ በተለይ የአማራው ማህበረሰብ በማንፌስቶ ደረጃ ነፍጠኛ /ጦረኛ ተብሎ ለዘር ማጥፋት የተዳረገውን ለማትረፍ ይነሳሱ ዘንድ በአክብሮት ጠይቃለሁ::
    ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው ከዚያ ትውልድ በጌታ የተረፈ አሲምባን ሲናፍቅ ያደገ

  2. “ፈጥነን እንተባበር” ጥሩ ምኞት ነው ። ግን እንዴት ነው የምንተባበር ? ለምን ነው የምንተባበር ? ማን ነው ትብብሩን የሚመራው ? የት ለመድረስ ነው የምንመራው ? በ ምን ፍጥነትና መቼ ነው ትብብሩ የሚከናወነው ? የት ነው ትብብሩ የሚጀመረው ? የትብብሩ አጀንዳ እንዴት ይውጣና ይመራ ? ብዙ ጥያቄዎች አሉ። ዶ/ር አክሎግ እነዚህን ጥያቄዎችና ሌሎችንም መልሰሃቸዋል ወይስ ምኞት ብቻ ነው ? እንደ ምሁር፣ አሟላቸው !

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share