December 13, 2023
5 mins read

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመሪያና የመጨረሻ ግቦች  

362279578 877222194248616 8394952406458389026 n 1 1 1

ያማራ ሕዝብ ሕልውናውን ለማስጠበቅ ሲል ያልሞት ባይ ተጋዳይ የሞት ሽረት ትግል እያደረገ፣ በትግሉም ከፍተኛ መስዋእትነት እየከፈለና ታላላቅ ድሎችን እየተጎናጸፈ ይገኛል።  ስለዚህም ይህ ከፍተኛ መስዋዕትነት እየተከፈለበት ያለው ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመርያና የመጨርሻ ግቦቹ  ምንድን ናቸው ብሎ መጠየቅ የግድ ነው።

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመርያ ግብ መሆን ያለበት የጭራቅ አሕመድን ኦነጋዊ መንግስት ገርስሶ ጭራቅ አሕመድንና ግብራበሮቹን (በተለይም ደግሞ የአብን፣ የኢዜማና እና የብአዴን ግብራበሮቹን) ማስተማሪያ በሚሆን መንገድ አይቀጡ ቅጣት መቅጣት ነው።  የጭራቅ አሕመድን ኦነጋዊ መንግስት ሳይገረስስ የሚጠናቀቅ ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል ግቡን ሳይመታ እንደ ከሸፈ (ባጭር እንደተቀጨ) ይቆጠራል፡፡

ስለዚህም ከጭራቅ አሕመድ ኦነጋዊ መንግስት ጋር እደረደራለሁ ወይም እሸማገላለሁ የሚል ፋኖም ሆነ ሌላ ማናቸውም ቡድን፣ ያማራን ሕዝባዊ ትግል ባጭር የሚያስቀጭ ያማራ ሕዝብ ቀንደኛ የሕልውና ጠላት መሆኑ ታውቆ፣ እሱ ራሱ ባፋጣኝና ባስፈላጊው መንገድ ባጭር መቀጨት አለበት፡፡  እደግመዋለሁ ከጭራቅ አሕመድ ኦነጋዊ መንግስት ጋር እደራደራለሁ የሚል ፋኖ ነኝ ባይ ወይም ደግሞ አሸማግላለሁ የሚል ሽማግሌ ነኝ ባይ ካለ፣ ማንም ይሁን ማን ያማራ ሕዝብ አጣዳፊ ጠላት መሆኑ ታውቆ፣ ባጣዳፊ ተዘምቶበት ባጣዳፊ መወገድ አለበት።

በመጀመርያ ደረጃ ድርድር የሚደረገው ከሰው ጋር ነው።  ጭራቅ አሕመድ ደግሞ አቶ ታየ ደንድአ በትክክል እንደገለፀው ያማራ ደም እየጠጣ የሰከረ ጭራቅ እንጅ ሰው አይደለም።  ለጭራቅ ምድሐኒቱ ደግሞ በተገኘው መሳርያ ወሳኝ ብልቱን በርቀሶ ጨርቅ ማድረግ ነው።

ጭራቅ አሕመድን ጨርቅ አድርጎ ኦነጋዊ መንግስቱን መገርሰስና የጭራቁን ግበራበሮች (ደመቀ መኮንን፣ ተመስገን ጡሩነህ፣ ብናልፍ አንዷለም፣ አበባው ታደሰ ወዘተ.) አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ዘላለማዊ መቀጣጫ ማደርግ ግን ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጀመርያ ግብ እንጅ የመጨረሻ ግብ አይደለም፡፡  ያማራ ሕዝብ ሕልውና ለዘላለም የሚረጋገጠው፣ ዘላለማዊ ጠላቶቹ ወያኔና ኦነግ ሙተው ተቀብረው ለዘላለም ሲወገዱ ብቻ ነው።

ስለዚህም ያማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል የመጨረሻ ግብ ወያኔና ኦነግን እንደ ድርጅት ለዘላለም ማጥፋት ነው።  ወያኔንና ኦነግን በናዚነት ወይም ፋሽስትነት ፈርጆ፣ የነሱን ሐሳብ በሚያራምድ ማናቸውም ግለሰበ ወይም ቡድን ላይ የማያዳግም ወሳኝ እርምጃ መውሰድ ነው።  ያማራ ልጆች ደግሞ በወያኔና በኦነግ ዘመን ባማራ ሕዝብ ላይ የተፈፀመውን ፍጅት በትምህርት ቤቶችና በቤተመዝክሮች እየተማሩ እንዲያድጉና፣ ወያኔ ወይም ኦነግ ብቅ ሲል ባዩ ቁጥር በሲቃ ተነሳስተው እንዲያንቁት ማድረግ ነው።

መለስ ዜናዊ፣ ጭራቅ አሕመድና መሰሎቻቸው የበሽታ ምልክቶች እንጅ በሽቶች አይደሉም።  ወያኔና ኦነግ የሚባሉት ዘር ጨፍጫፊ፣ አገር አጥፊ ወረርሽኞች ልክ እንደ ፈንጣጣ ወረረሽኝ ከምድረገፅ ከጠፉ፣ በወረርሽኞቹ የሚያዙ መለስ ዜናዊንና ጭራቅ አሕመድን የመሰሉ የወረርሽኝ በሽተኞች አይኖሩም፡፡ ነገር ከፍንጩ፣ ውሃ ከምንጩ።

 

መስፍን አረጋ

[email protected]

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ “ይድረስ ለእገሌ” ማለቱ ሰለቸኝና ተውኩት እንጂ ዛሬም መጻፍ የፈለግሁት የአማራን ዕልቂት ለመታደግና የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማብሰር እየተዋደቁ ላሉት ወገኖቼ ነው – በፋኖም ይሁን በሌላ ስም፡፡ ኢትዮጵያን ወደቀደመ ክብሯ ለመመለስ የነገድና

ጀልባዋ አትሰምጥም፤ የሚሰምጥ ግን አለ!

[ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] (https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/) ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር  በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ አሳትሜ ነበር። አስተያየቴ በዚህ ቃለ ምልልስ

ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)

January 20, 2025 ጠገናው ጎሹ የአቤ ጎበኛው አልወለድም ለወገኖቹ መብት መከበር ሲል ባደረገው ጥረት ምክንያት እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ይሙት በቃ በፈረዱበት ጊዜ በምላሳቸው መልካም  አድርጎ ስለ መገኘት እያወሩ በድርጊት ግን ተቃራኔውን የሚያደርጉ ሁሉ

ወዮ ለመከረኛው የአገሬ ህዝብ እንጅ  ታየማ ታየ ነው

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሰው የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል። ”   — መክብብ 7፥5 እስቲ ቆም ብለን በማሰብ  ራሳችንን እንፈትሽ ።  እንደ ሰው ፣ የምንጓዝበት መንገድ ትክክል ነውን ? ከቶስ ሰው መሆናችንን እናምናለንን ? እያንዳንዳችን ሰው መሆናችንን እስካላመንን ጊዜ ድረስ ጥላቻችን እየገዘፈ

 ለሀገር ክብርና ብልፅግና ብለን ፤ ቆም ብለን በማሰብ ፤ ህሊናችንን ከጥላቻ እናፅዳ

                                                         ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                       ጥር 12፣ 2017(January 20, 2025) ጆ ባይደን ስልጣናቸውን ለማስረከብ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው በአሜሪካን ምድር በጣም አደገኛ የሆነ የኦሊጋርኪ መደብ እንደተፈጠረና፣ የአሜሪካንንም ዲሞክራሲ አደጋ ውስጥ ሊጥለው እንደሚችል ተናግረዋል።  ጆ ባይደን እንዳሉት በተለይም በሃይ ቴክ

አሜሪካ ወደ ኦሊጋርኪ አገዛዝ እያመራ ነው! ጆ ባይደን ስልጣን ለመልቀቅ ጥቂታ ቀናት ሲቀራቸው የተናዘዙት!!

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

Go toTop