አብይ አህመድ የስድስተኛ ክፍል ደረጃ ሙህር ዶ/ር ለካቢኔው የሰጠው ሁለተኛው ፈተና

አብይ አህድ ካቢኔውን የፈተነው ሁለተኛው ፈተና ይሄ ነው። ጥያቄዎችን ስናይ በሀገረ መንግስት ጽንሰ ሀሳብ ላይ ያለው ትንታኔ እጅግ አሳሳቢ መሆኑን ያሳያል።


Abiy Ahmed’s formal education ended as quickly as began at Beshasha Primary School

image credit: thereporterethiopia.com
image credit: thereporterethiopia.com
ተጨማሪ ያንብቡ:  “በሰላም የኢትዮጵያ ብልጽግና ሚረጋገጥበትን መንገድ መስራት ብቻ ነው ምፈለገው... ተላላኪ መንግስ ኢትዮጵያ ውስጥ አይፈጠርም።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

2 Comments

  1. በፖለቲካና በአገርነት ታሪካችን ሂደት ጨርሶ ገጥሞን በማያውቅ አኳኋን ራሱን ከደመ ነፍስ እንስሳት በታች አዋርዶ አገርንም ለመከራና ለውርደት ከዳረገ ምሁር ተብየ ከዚህ ሌላ ምን እንዲሆን እንጠብቃለን? አብይስ ይህንን ከደመነፍሱ አጋሰስ የማይሻል ብቻ ሳይሆን ያነሰን ምሁር ተብየ የቆሻሻውንና የአረመኔውን አገዛዙን ሶፍት ዌር እየገጠመለት እንደ ሮቦት ቢጫወትበት ምን ስያስገርማል?

  2. ይሄ ሰውዬ 6ኛ ክፍል ሁኖ እንዲህ ካባላ ሃይ ስኩል ቢደርስ ምን ሰው ይቀር ነበር?

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share