የአማራን መሬት በጦርነት እወስዳለሁ” ጄነራሉ | “ትግሉን የሚጎትቱ ኃይሎችን አንታገስም” | አሁናዊ የፋኖ መብረቃዊ ድሎች በሁሉም ግንባር

https://youtu.be/7zSEouh0EyU?si=ZD0ifhQkkyxMhrrc

https://youtu.be/pa07yFKJAwI?si=f6ul9AggwNVSmTKL

 

 

ተጨማሪ ያንብቡ:  ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት መነሳታቸውን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ

2 Comments

  1. ብርሃኑ ጁላን ህወአት ምርኮኛ ይላቸዋል ብልጽግና ምርኮኛ ይላቸዋል አብይ መከራቸውን ሲያባብሰው ፊልድ ማርሻል ብሎ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ሹመት ሰጣቸው ስለሳቸው እኔ ተሳቀቅሁ።

  2. ክቡራን የመከላከያ አባሎች ላልተመድባችሁበት ስራ ነብሳችሁን የምትግብሩ ወደ አማራ ክልል ስትላኩ መሰሪያችሁ እያስረከባችሁ እጅ ስጡ መቼም የአማራን ስብእና እስከ አሁን ሳትገነዘቡ አትቀሩም። የኦሮሞ ተወላጆችም ምንም አትሳቀቁ በአማራው ላይ ኣንተም ሆናችሁ የእናንተ ደጋፊዎች ባደረጉት ብዙም ሃሳብ አይግባችሁ አማራ የፍትህ ልክ ነው። ባንካችሁንም ሳይዘርፍ እየጠበቀ ነው ከብልጽግና በላይ በያዛቸው ስፍራዎች እራሱ ተበድሎ ፍትህን ለሌሎች እያሰፈነ ነው ሃሳብ አይግባችሁ። ለብልጽግና ምቾት እናንተ ወጣቶች መሞት የለባችሁም። አማራው እናንተን ተገድዶ እንኳን ቢገድል ከምሩ ያዝናል በሬሳችሁ አጠገብ ፎቶ አይነሳም ተሸሽጎ ያለቅሳል እንጅ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share