በኢትዮጵያ ለተከሰተው ረሃብ ግሎባል አሊያንስ የድጋፍ ጥሪ አደረገ

ተጨማሪ ያንብቡ:  የአቶ መለስ ዜናዊ ዉርስና ቅርስ

4 Comments

 1. መሳይ መኮንን፦
  የህዝብ የነበረውን የዘሀበሻ ድረ ገጽን ፈንጭበት፡፡ ወጊዜ ለኩሉ አይደል???
  አጀንዳ፣ እንግዳ ዱበእዳ እየቀያየርክና በማር የተለወሰ መርዝህን እያሽሞነሞንክ አንተ በውጭ አገር የብአደንን እድሜ ለማስቀጠል፤ ብአደንም እድሜው ከቀጠለ የአብይ አህመድ አሽከርነቱን ለማስቀጠል እየተሳስባችሁና እየተናበባችሁ ተጋጋጡ፡፡
  ለማንናውም በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁን፡፡ ብአደን አልቆለታል፡፤ ይህም በግልባጩ ሳይሆን በቀጥታው አፈጻጸሙ የሚያሳይህ አብይም እንዳለቀለት ነው፡፡ አንተም እስከዚያ ሳንቲምህን ሸቅል!!!!

  • ወንድወሰን አረ እባካችሁ ሰከን በሉ መሳይ ባለፈው ጊዜ ብርሃኑ ነጋ አሳስቶት ወይም በራሱ ምክንያት ይህን ክፉ ስርአት ማገልገሉን እርሱም አልካደም፡፡ አሁን ላይ ደግሞ እየካሰን ነው ሲሳይ አጌና አሁንም ሞቴን አብይ ጋር ያድርገው ብሎ ግፍን እያስቀጠለ ነው እሱን ሳትናገር መሳይ በርትቶ ፋኖንና የአንድነቱን ሃይሉን በማገልገል ላይ እያለ እንዲህ ከትግሉ የሚያሸሽ ነገር ባትናገሩ መልካም ነው፡፡ እናንተን የሚታያችሁ እውነት እኛንም በሌላ ጎኑ ይታየናል እውነትም ብርሃንም እኛ ነን አትበሉን እንጅ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ አንዳርጋቸው፤አበበ ገላው ስርአቱን ተምበርክከው አገልግለዋል ዛሬ ግን የአይን ምስክር ነን ብለው ከተጠቂው ጋር ቁመዋል ድጋፉ እንኳን ቢቀር ውገማው ቢቀንስላቸው መልካም ነው፡፡ እኔም ካንተ በከፋ ሁኔታ ሰዎቹን አምርሬ ስጠላ ነበር ዛሬ ግ ን ማለት የምችለው በርቱ የበደላችሁትን ህዝብ ካሱ ነው የምለው፡፡ ማበረታታት ድጋፍ ማድረግ ቢቀር እንዲህ ያለ ነገር ቢቀር መልካም ነው፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬን፤ስብሃት ነጋን፤ኤርምያስ ለገሰን፤ጁዋር መሃመድን ምን አድርገሃቸዋል? ምንም፡፡እስቲ ይስሩበት ትግሬ ትግሬን ሲተች ሰምተኻል አብረሃ በላይ፤ሳእረ መኮንን፤ሙሉ ነጋ፤ሳሞራ የኑስ….። አብይ ጋር ነበር የሚሰሩት ስማቸውን አንስተው አያውቁም እስቲ እኛም የአንድነት ሃይሉን ካዘንበትም በውስጥ መስመር መወቃቀስ ይሻላል እንጅ እንዲህ በገሃድ የሚገባ አይደለም ይታሰብበት፡፡ ይህንን የከተብኩት ትግሬ ላትሆን ትችላለህ በሚል እሳቤ ነው ትግሬ ከሆንክ ግ ን የተመደብክበት ስራህ ስለሆነ ይቅርታ፡፡ ዶ/ር አክሎግን ከሰደብን መሳይ ምን ይገደናል፡፡

 2. አደራ ይህንን ተጠቅሞ ታማኝ በየነ የሚባል ሰው እጁን እንዳያስገባ ይሄ ለሱ ፌስታው ነው፡፡ የአማራን ወጣት በአማራነት አትደራጁ ቄሮ ይደርስላችኋል ብሎ ሲያዘናጋ የነበረ ነው፡፡ እነዚህ የተከበሩ ሰዎች ስራውን ሊሰሩ ይችላሉ ታማኝ ከመጣ ማሳከር ነው ስራው፡፡

 3. These are the people who were saying Abiy Ahmed was the leader sent from God and confusing the people. No shame they are back again.

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share