July 10, 2023
1 min read

“ኩሽ!” እያላችሁ ምን ያንኮሻኩሻችኋል? – ወንድሙ መኰንን, ዶ/ር

England: 01 July 2023

ሰው ሲበድላችሁ፣ እስቲ አትናደዱ፤
ጠላትን አትጥሉ፣ ክፉን ሰው ውደዱ።
የክፉ ሰው ክፋት፣ ጠቃሚ ነው ትርፉ፤
ያነቃቃችኋል፣ እንዳታንቀላፉ።
የልቦናው ስሜት፣ እየተራቀቀ፣
ሁልጉዜ ወደ ላይ፣ በጣም እየላቀ፤
በሥራ በጥበብ፣ ግሎ ለመነሳት
ቆስቋሽ የፈልጋል፣ የሰው ልጅ እንደ እሳት

ከበደ ሚካኤል፣ የዕውቅት ብልጭታ ገጽ መቶ 163

  • መግቢያ

ዳማ የተባለ ዳንግላ ፈረስ፣ ዋርዲት የተባለች ሽቅርቅር በቅሎ ጋር ሜዳ ውስጥ ሣር ሲግጡ ይተዋወቃሉ። መሽቶ ሊለያዩ ሲሉ፣ ዳማ በጣም ስለወደዳት ዋርዲትን “አባትሽ ማናቸው” ብሎ፣ ጠየቃት። ዋርዲት እየተሽኮረመመች፣ “አጎቴ ጥሪኝ የሚባል ፈረስ ነው” ብላ መለሰችለት ይባላል። ፊየል ወዲህ፣ ቅዝምዝም ወዲያ። ምን ለመደበቅ ነው?

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

—–

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop