February 21, 2023
7 mins read

ግርማ የጅብጥላ፤ ስምን ከሲመት መለየት የማይችል ብአዴናዊ እንኩቶ  

 እብሪተኛው ባንዳ ግርማ የጅብጥላ
እብሪተኛው ባንዳ ግርማ የጅብጥላ

ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባም እንዲሉ፣ የጭራቅ አሕመድ ቀንደኛ ሎሌ ግርማ የሺጥላ፣ ስልጣን እያለኝ ስልጣን እንደሌለኝ ይስማኛል ብሎ አማረረ አሉ፡፡  እንክትካች በሉት፡፡  በኔ በኩል ደግሞ ደደብ በማለት አንባቢን ላለማስቀየም ስል ብቻ እንኩቶ ብየዋለሁ፡፡  ይሄን እንኩቶ የምጠራው ደግሞ ግርማ የሺጥላ ብየ ሳይሆን ግርማ የጅብጥላ ብየ ነው፣ ጥላነቱ ለሺወች ሳይሆን፣ ለኦነጋዊው ጅብ ለጭራቅ አሕመድ ነውና፡፡

እንኩቶው ግርማ የጅብጥላ ሆይ፣ ስልጣን ያለህ እየመሰለህ ስልጣን እንደሌለህ የሚስማህ እውነትም ስልጣን ስለሌለህ ነው፡፡  ጌታህ ጭራቅ አሕመድ የሰጠህ ስም እንጅ ስልጣን አይደለም፡፡  አንድ ልጅ ወላጆቹ ሺፈራው ብለው ስለሰየሙት ብቻ ሺወች ይፈሩታል ማለት አይደለም፡፡  አንተ ደግሞ፣ ጌታህ ጭራቅ አሕመድ ያማራ ክልል የብልጽግና ጽፈትቤት ኃላፊ ብሎ ስለሰየመህ ብቻ የጽፈትቤቱ ኃላፊ ነህ ማለት አይደለም፡፡

ስልጣን የስም ሳይሆን የግብር የሚሆነው፣ ስልጣኑን የሚደግፍ፣ ከስልጣኑ ጀርባ የቆመ ጠንካራ ደጀን ኃይል ሲኖር ብቻ ነው፡፡  አንተ ግርማ የጅብጥላ ግን ለስልጣንህ ደጀን በመሆን ስልጣንህን እውነተኛ ስልጣን የሚያደርግልህን ፋኖን አዋርደሃል፣ ገድለሃል፣ አስረሃል፡፡  እወክለዋለሁ የምትለው ያማራ ሕዝብ ደግሞ የስልጣንህ ደጀን መሆን ይቅርና ቢያገኝህ፣ መሣርያ ቢያጣ በጥርሱ ይዘለዝልሃል፡፡

ስለዚህም ያንተ ስልጣን ምንም መሠረት የሌለው፣ በጭራቅ አሕመድ በጎ ፈቃድ ላይ ብቻ የተንጠለጠለ፣ የስም ማለትም የይስሙላ ስልጣን ነው፡፡  ስልጣንህ በጭራቅ አሕመድ በጎ ፈቃድ ላይ ብቻ ስለተንጠለጠለ ደግሞ በስልጣንህ ማድረግ የምትችለው ጭራቁ የፈቀደልህን ብቻና ብቻ ነው፡፡  ከጭራቁ ፈቃድ ውጭ አንዲት ጋት ለመራመድ ብትሞክር ደግሞ፣ እድለኛ ከሆንክ እንደነ ገዱ አንዳርጋቸው በብጣሽ ወረቀት ያባርርሃል፣ እድለኛ ካልሆንክ ደግሞ እንደነ ዶክተር አምባቸው ይረሽንሃል፣ ወይም እንድነ አበረ አዳሙ በመርዝ ይገልሃል፡፡  ስለዚህም አንተ በስም የያዝከውን ስልጣን፣ በግብር የያዘው ጭራቅ አሕመድ ነው፡፡  ስልጣን እያለህ ስልጣን እንደሌለህ የሚስማህ በዚህ ምክኒያት ነው፡፡  ገባህ፣ የኔ እንኩቶ፡፡

እንኩቶየ፣ ስልጣን እያለህ ስልጣን እንደሌለህ እንዳይሰማህ ከፈለክ፣ ማለትም ስልጣንህ የስም ሳይሆን የግብር እንዲሆን የምትፈልግ ከሆነ፣ ይችን አጭር ምክሬን ስማኝ፡፡  ፋኖን ማዋረድህን፣ ማሰርህንና መግደልህን አቁመህ ውስጥ ለውስጥ አጠናክረው፡፡  የጭራቅ አሕመድ ሸኔ መቶ አማራ ሲጨፈጭፍ፣ ፋኖ ደግሞ ባጸፋው ሺ ሸኔ እንዲረፈርፍ በሕቡዕ አመቻችለት፡፡  የጭራቅ አሕመድ ሸኔ አንድ ያማራ ጀግና ሲገድል፣ ደመላሽ ፋኖ ደግሞ አንዱን ቀንደኛ ኦነግ መርጦ ባደባባይ ላይ እንዲዘርረው በመረጃና በመሳስሉት እርዳው፡፡  የጭራቅ አሕመድ ፓሊስ አንድን ያማራ ካህን በጥፊ ሲማታ፣ ፋኖ ደግሞ ያንን ፓሊስ /እገዛ/ በሩ ላይ በክላሽ እንዲያዳፍነው አስፈላጊውን \እገዛ\ በስውር አድርግለት፡፡

እኒህንና እኒህን የመሳስሉትን ስታደርግ፣ ታላቁ ያማራ ሕዝብ ደጀን ስለሚሆንህ፣ ስልጣንህ የስም ሳይሆን የግብር ይሆናል፡፡  ጭራቅ አሕመድ ደግሞ ፊትህን ለማየት ይፈራል፡፡  የተዋሕዶን ኃይል አይቶ በመፍራት በተዋሕዶ አባቶች እግር ሥር እንደወደቅው ሁሉ፣ ያማራን ኃይል አይቶ በመፍራት እግርህ ሥር ይወድቃል፡፡  እግርህ ሥር ሲወድቅ ግን፣ በወደቀበት አናቱን በርቅሰህ ለዘላለሙ ሸኘው እንጅ፣ እንደ ተዋሕዶ አባቶች ተነስ ብለህ እጆችህን አትስጠው፣ የሰጠኸውን እጆች አስሮ አንተኑ ራስህን እግሩ ሥር ይጥልሃልና፡፡   ጭራቅ አሕመድ ማለት፣ ሲያቃጡብት የሚጥመለመል፣ ሲዞሩለት የሚናደፍ፣ የነደፈውን ሁሉ የሚገድል፣ አሲል እባብ መሆኑን መቸም ቢሆን አትዘንጋ፡፡  እባብ ግደል፣ ከነብትሩ ገደል፡፡

በመጨረሻም እንኩቶየ፣ ይችን አጭር ምክሬን ላንተ ቢጤ ብአዴናዊ እንኩቶወች፣ በተለይም ደግሞ ለተመስገን ጡሩነህ  እና ሰማ ጡሩነህ አስተላልፍልኝ፡፡  እሽ የኔ እንኩቶ፡፡

 

መስፍን አረጋ

[email protected]

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

[ማስታወሻ ከፍል አንድ፣ በዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ ኦፍ ጃዋር አንድ ኢትዮጵያ ተብሎ በእንግልዝኛ ወጥቷል] https://zehabesha.com/of-jawar-and-ethiopia/ ባለፈው ሰሞን፣ ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር  በነገራችን ላይ ክፍል ሁለት ባደረገው ቃለ ምልልስ ላይ ተመስርቼ ገንቢ አስተያየት ጽፌ በኢንግሊዝኛው ዘሐበሻ ድረ ገጽ ላይ አሳትሜ ነበር። አስተያየቴ በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ

ስለ ጃዋርና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)

January 20, 2025 ጠገናው ጎሹ የአቤ ጎበኛው አልወለድም ለወገኖቹ መብት መከበር ሲል ባደረገው ጥረት ምክንያት እንደ ወንጀለኛ ተቆጥሮ ይሙት በቃ በፈረዱበት ጊዜ በምላሳቸው መልካም  አድርጎ ስለ መገኘት እያወሩ በድርጊት ግን ተቃራኔውን የሚያደርጉ ሁሉ

ወዮ ለመከረኛው የአገሬ ህዝብ እንጅ  ታየማ ታየ ነው

መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “ ሰው የሰነፎችን ዜማ ከሚሰማ ይልቅ የጠቢባንን ተግሣጽ መስማት ይሻለዋል። ”   — መክብብ 7፥5 እስቲ ቆም ብለን በማሰብ  ራሳችንን እንፈትሽ ።  እንደ ሰው ፣ የምንጓዝበት መንገድ ትክክል ነውን ? ከቶስ ሰው መሆናችንን እናምናለንን ? እያንዳንዳችን ሰው መሆናችንን እስካላመንን ጊዜ ድረስ ጥላቻችን እየገዘፈ

 ለሀገር ክብርና ብልፅግና ብለን ፤ ቆም ብለን በማሰብ ፤ ህሊናችንን ከጥላቻ እናፅዳ

                                                         ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)                                                       ጥር 12፣ 2017(January 20, 2025) ጆ ባይደን ስልጣናቸውን ለማስረከብ ጥቂት ቀናት ሲቀራቸው በአሜሪካን ምድር በጣም አደገኛ የሆነ የኦሊጋርኪ መደብ እንደተፈጠረና፣ የአሜሪካንንም ዲሞክራሲ አደጋ ውስጥ ሊጥለው እንደሚችል ተናግረዋል።  ጆ ባይደን እንዳሉት በተለይም በሃይ ቴክ

አሜሪካ ወደ ኦሊጋርኪ አገዛዝ እያመራ ነው! ጆ ባይደን ስልጣን ለመልቀቅ ጥቂታ ቀናት ሲቀራቸው የተናዘዙት!!

ከነፃነት ዘገዬ የአራት ኪሎው ኦነግ ሸኔ ከቁጥር ጋር እንደተጣላ ዕድሜውን አገባደደ፡፡ ኦነግ/ኦህዲድ ዛሬም ሆነ ዱሮ፣ በቤተ መንግሥትም ይሁን በጫካ ቁጥር ላይ ያለው አቋም ምን ጊዜም ያስደንቀኛል፡፡ ደግሞም እየባሰባቸው እንጂ ሲቀንሱ አይታዩም፡፡ ጥቂት

80 ቢሊዮን ብር ስንት ብር ነው?

በላይነህ አባተ ([email protected]) መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀምበሬ ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ልጆች እያታለሉና እየደለሉ ከእምነታቸው ለመንጠቅ ሲቃጡ በ1951 ዓ ም ባሳተሙት ‘መድሎተ አሚን ወይም የሃማኖት ሚዛን ጥልቅ መጽሐፍ ሽፋን ላይ ሕዝብ ልቡናውን፣ ዓይኑን፣ ጀሮውንና

ሰው ሆይ!

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
Go toTop