February 12, 2023
1 min read

ከታሪክ ማህደር: ከፍተኛ 15 (ካዛንችስ/ባንቢስ) አድማ ግድያ 45ኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ – ያ ትውልድ

ያ ትውልድ ቅጽ 10 ቁጥር 2
የካቲት 04 ቀን 2015 ዓ.ም.

RedTError EPRPበድምጽ ለማድመጥ እዚህ ይጠቁሙ ( www.yatewlid.org/images/mp3/H15Adma.mp3) ዛሬ ቅዳሜ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም. ነው። ልክ የዛሬ 45 ዓመት ቀኑ የካቲት 4 ቀን የዋለው ቅዳሜ ነበር።ይህ ቀን ለእኛ በተለይ በደርግ ቀይ ሽብር ዘመን ከፍተኛ 15 እስር ቤት ለነበርነው እጅግ መሪር ትዝታ አለው። ቀኑን እንደያ ትውልድ ወገንተኛነታችን ማሰብና ነፍስ ይማር ማለት እንገደዳለን። ሁኔታው በአቶ ነሲቡ ስብሐት መስከረም 2007 ዓ.ም. ተጽፎ ለንባብ ከበቃው “ፍጹም ነው እምነቴ ቀይ ሽብር የከፍተኛ 15 እውነተኛ ታሪክ” ግጽ 227 “2.14 የከፍተኛ 15 አድማ ተብሎ ግድያ” በሚል ርዕስ ሥር የቀረበውን ከነድምጽ ቅጂው ለማስታወስና ሰማዕታቱን ለመዘከር አቅርበንላችኋል። —[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]-

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop