October 24, 2022
1 min read

በካናዳ የኦንታሪዎ  ክፍለ ሃገር ለማዘጋጃ ቤት የከንቲባዎችና ካውንስለሮች ሕዝባዊ ምርጫ ትወልደ ኢትይዮጵያዊው  አቶ ንጉሴ ዓዳሙ አሸናፊ ሆነዋል  

negussie

negussieበካናዳ የኦንታሪዎ  ክፍለ ሃገር ለማዘጋጃ ቤት የከንቲባዎችና ካውንስለሮች(councillors) ሕዝባዊ ምርጫ ዛሬ October 24, 2022 ተካሂዷል። በዚሕ የምርጫ ውድድር የቤሪ ከተማ ቀቤሌ -6 ( Ward- 6) የተወዳደረው ትወልደ ኢትይዮጵያዊው  አቶ ንጉሴ ዓዳሙ  በከፍተኛ ብልጫ አሸንፎ የቤሪ ቀበሌ-6 (ward-6) ካውንስለር ሆኖ ተመርጧል።

ምርጫው ታሪካዊ ሲሆን በካናዳ ተወልደው  ላደጉ ልጆቻችን መሌና የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ካውንስለር በካናዳ ያደርገዋል። ከዚህ በተጨማሪ በአብማ ማሪያም ቀበሌ፤ ደብረ ማርቆስ ከተማ፤ ኢትዮጵያ ተወልዶ የካናዳ ቀበሌ ካውንስለር መሆን ምንኛ ደስይላል። በዴሞክራሲ እጦት ተሳዶ ካሃገሩ የወጣው ንጉሴ ዴሞክራሲ ባላበት ሃገር መመረጥ መቻሉ ሁሉን ኢትዮጵያዊ ያኮራ ነው ብለን እናምናለን።

ስለሆነም አቶ ንጉሴን፤ ባለቤቱን ሐናንና ሁለት ልጆቹን እንኳን ደስያላችሁ እንላለ።

ሰማነህ ታምራት ጀመረ

የንጉሴ የምርጫ ዘመቻ አስተባባሪ ቡድን ሊቀመንበር።

Monday October 24, 2022

2 Comments

  1. ይገርማል አቶ ንግድ አዳም ከኢትዮጵያ ክደው ለዚህ ሹመት በቁ በትውልድ ሀገራቸው ኢትዮጵያ በተለይ ኦሮምያ ተገኝተው ቢሆን የሽመልስ፣ የመራራ፣የጁዋር፣የሌንጮ፣የዳውድ፣(የኦነግ የስጋና የመንፈስ) ልጆች ያርዷቸው ነበር። እድለኛ ናቸው ሰው ሰውነቱ በሚከበርበት አገር በመገኘቶ

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Semaneh
Previous Story

የክፉዎች ፍልሰት ይሁን (Let Exodus of Evil be) – ሰማነህ ታ. ጀመረ-ዖታዋ፤ ካናዳ፤

Amhara
Next Story

ዘመን ተሻጋሪና እውነታን መስካሪ የአማራ ህዝብ እንጉርጉሮወች አጭር ቅንጫቢ (እውነቱ ቢሆን)

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop