[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ጳጳሳት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
ከሁሉም ሃይማኖቶች የተውጣጡ እናቶች ለሃገራችን ሰላም እንደየእምነታችን ጽሎት እንድናደርግ ባሳሰቡት መሰረት የኢትዮጵ ያካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እና በጎፈቃድ ያላቸው በሙሉ ለሃገራችን ሰላም እንዲጸልዩ ከመጪው እሑድ ነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚዘልቅ ጾም ጸሎት እውጃለች. ኦፊሴላዊ ጥሪውን ከዚህ ማስታወሻ