የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል

June 25, 2022
“…የዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል። ከዚያ …ከዚያማ ምን ይጠየቃል…?
• በማግስቱ ደመቀ መኮንን ብቅ ይልና “…በአሸባሪዎቹ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንወስዳለን። የተጎጂ ቤተሰቦችንም መልሰን እናቋቁማለን” ብሎ ይለጥፋል። ዐቢይ አሕመድም ሃዘን ቀንሱና ተነሥተን ችግኝ እንትከል ይላል። ከዚያ ቸማራው ትንሽ ዋይ ዋይ ዋይ ይላል። ተመልሶ ድምጹ ይጠፋል። ገዳዮቹ ግድያቸውን ይቀጥላሉ…
“…አብረን እንበድ…!!
287997304 113571851389686 4703749931069535904 n

289659386 10159901026834393 7717595044600991369 n

በምዕራብ ወለጋ በሸኔ የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 1 ሺሕ 600 ደርሷል።
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር/ሠራዊት ብሎ በሚጠራው ሸኔ የተገደሉ ሰዎች ከ1 ሺሕ 600 መሻገሩን የዐይን እማኞች ገለጹ።
በጥቃቱ የሞቱ ሰዎችን አስከሬን በመሰብሰብ ላይ የተሰማሩና ለደኅንነታቸው ሲባል ሥማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ዐይን እማኞች ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ከ1 ሺሕ 600 በላይ ሰዎች እንደተገደሉ እና 900 የሚሆኑ ሰዎችን ሬሳ ቆጥረን ቀብረናል ብለዋል።
አዲስ ማለዳ
————————————————————–
288864074 5393681167357713 2228324163563616324 n
በወለጋው የዘር ጭፍጨፋ የአብይ አህመድ አስተዳደር እጁ እንዳለበት ለማስረገጥ ካልሆነ በቀር የ Tagesse Chaffo Dullo ፓርላማ በግልፅ አሸባሪ ብሎ የፈረጀውን “ኦነግ ሼኔን” (aka ኦህዴድ-ኦነግ) በሰላማዊ ሰልፍ ማውገዝ በፌደራል ፖሊሲ የጭካኔ ዱላ የሚያስወግር አልነበረም።
የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ የወለጋውን የኦሮሙማ የሽብር ፖለቲካ ሰለባዎችን በማሰብ ጭፍጨፋውን ማውገዛቸው የሚያሸልም ተግባር ካልሆነ በቀር የሚያስደበድብ አይደለም! አብይ አህመድ ቁልቁለቱን በፍጥነት እየነዳ ነው።
You better come to your sense before it is too late ????

#አብይ አህመድና ሽመልስ አብዲሳ ከስልጣን ይውረዱ

#የኦሮሙማ የሽብር ፖለቲካ ለኦሮሞ ህዝብም እዳ ነው

#ህፃናትን አዛውንቶችን አጋድሞ በማረድ የሚገኝ ነፃነት የለም

288855967 5393681287357701 4588538885933387053 n

3 Comments

  1. የብአዴን አሳማዎች እንዲያነቡት ባድራሻቸው ላኩላቸው ለብርሃኑ፤አንዳርጋቸው፤ነአምን ዘለቀ፤ኤፍሬማ ማዴቦንም እንኳን ደስ አላችሁ በሉልን ደባቸው ሰምሯል፡፡

  2. ይህን ወጣት ረግጦ አካለ ጎደሎ ላደረገበት ተክፍሎት የሚበላው እንጀራ ይዋጥለታል? ለነገሩ እሱስ መሃይም ነው መተዳደሪያውም ሰውን መግደልና መርገጥ ነው እነ ብርሃኑ ነጋን ምን ይሏቸዋል እንጀራ ሳያጡ በሰው ደም እንጀራ የሚጋግሩ፡፡ ክቡር ገና መልካም አስበዋል ሲጀመርም ከነዚህ ሰዎች መነካካት የኋላ ታሪክን በእጅጉ ያቆሺሻል ታጥቦም አይጠራም፡፡

  3. ጎበዝ ይህ ሁሉ ሃይል ለአማራ ፋኖና ለአዲስ አበባ ህዝብ የታዘዘው ወለጋ፤ሱዳንና፤ትግራይ ወስጥ ምነው እግሩ ተያዘ? የነ መራራ በቀለ ገርባ፤ብርሃኑ ነጋስ ውግዘት ምነው ወደነዚህ አካባቢ አላተኮረ? አጃሂብ ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.

288808685 2668405476626608 8936871738356064468 n
Previous Story

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ: የደብረ ማርቆስ ዩንበርሲቲ ተማሪዎች በወለጋ ለተጨፈጨፉት ንፁሀን አማሮች ተቃውሟቸውን እያሠሙ ነው

289346752 337752958531763 1103120152180402484 n
Next Story

የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ በተዘዋዋሪ በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነው

Go toTop