አቶ ገዱና ለማ አብይን ከዚህ ደረጃ ካደረሱት ሰዎች መካከል ግምባር ቀደም ናቸው። ከብአዴን ሰዎች የተሻለ ሰው ማግኘት ቢከብድም ከጅንጆሮ ቆንጆ ምረጥ ካላችሁኝ እስከ ድክመቱ ገዱ ቲንሽ የተሻለ ሰው ነው። በከሀዲው አቢይ በጠረባ ተመታ እንዲያውም ቲንሽ ሰንብቷል። ማነህ ቀጣዩ ባለተራ ለጌታቸው ረዳና ለደብረ ፅዮን ቦታ ስለሚፈለግ በጊዜ ለመሸኘት ተዘጋጅ። ይህ ነው የፖለቲካ ቁማሩ።
https://youtu.be/Kqya8uawDac