May 20, 2022
1 min read

በዘመነ ካሤ ላይ ተኩስ ተከፍቷል!!

280806060 587901019567824 2869604625930085400 n
280806060 587901019567824 2869604625930085400 n የመርዓዊ ከተማ ኗሪ በተቃውሞ ጫካ እየገባ ነው፣ በሞጣ ንፁሃን ተገድለዋል!!
የአማራ ሕዝባዊ ሃይል (ፋኖ) ሰብሳቢ በሆነው ፋኖ ዘመነ ካሤ ላይ ተኩስ ተከፍቶበታል። በምዕራብ ጎጃም ዞን፤ ሰሜን ሜጫ ወረዳ መርዓዊ አካባቢ ነው ዛሬ አርብ ግንቦት 12 ቀን ማለዳ ተኩሱ የተከፈተው።
የመርዓዊ ኗሪ በአሁኑ ጊዜ በቁጣ ወደ አደባባይ ወጥቷል። ከፊሉም ወደ ካጫ እየገባ ነው።
በተመሳሳይ፣ በምራቅ ጎጃም፤ ሞጣ ውጥረት ነግሷል። ባዶ እጃቸውን የወጡ ንፁሃን ከአገዛዙ ወታደሮች በተተኮሰ ጥይት ተገድለዋል። ከፊሎች ቆስለዋል። ተጨማሪ ሰራዊት እየገባ ነው። ጥቃቱ የከባድ መሳሪያ ተኩስ የተሰማበት ነው።

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Gedion Timotheos
Previous Story

አንድ አጭር ጥያቄ ለፍትህ ምኒስትሩ ለዶከተር ጌድዮን ጢሞትዮስ

Ethiopia 1 1
Next Story

ተባሿል – አስቻለው ከበደ አበበ

Latest from Blog

አስቸኳይ ህዝባዊ ጥሪ

July 24, 2024 ዓለማቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት Global alliance for the Rights of Ethiopians (GARE) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት የብዙ ወገኖቻችንን ህይዎት ማለፉን
Go toTop