በጉጉት ሲጠበቀው የነበረው የሻለቃ ዳዊት ወልደጊወርጊስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ

February 2, 2022
ማሳሰቢያ::
ይህ መፅሀፍ ከአስር ቀን በሁዋላ ከዚህ በታች ባሉት በተባበሩኝ ድርጅቶችና ግለ ሰቦች እድራሻ ለሽያጭ ለአንባቢዎች አቅርቤአለሁኝ;; የታተመው ደቡብ አፍሪካ ስለነበረ እትመቱ ካለቀ በሁዋላ በመርከብ አሜሪካ ለማድረስ ከአራት ወር በላይ ስለወሰደብን እንጂ እቅዳችን ቀደም እድርገን ለማቅረብ ነበረ:: መፅሀፋ 601 ገፆች :ከመቶ በላይ ፎቶዎችንና: አባሪ ፅሁፎችን: ዋቢ መፅሀፎች ዝርዝርና መጠቁሞችን   የያዘ ነው:: በዚህም ምክንያት ለአንባቢ የጊዜ ችግር እንዳይፈጥር ዝርዝር ማውጫ ስለተደረገበት እንባብያን የሚመቻቸውን እርእስት መርጠው ለማንበብ እንዲችሉ አድርገናል:: አውስትራሊያ  በመርከብ ስለሆነ የተላከው የሚደርስበትን ጊዜ እንገልፃለን::
unnamed 28

Leave a Reply

Your email address will not be published.

luckin coffee china starbucks rival e1531299378506
Previous Story

ቻይናን አርሂቡ እንበላት – በስንታየሁ ግርማ

232ec
Next Story

በኢትዮጵያ ስለ ሕገ መንግሥት፤ ስለ ነፃ ፍርድቤት፤ ስለ ሕግ በላይነት፤ ስለ ነፃ ምርጫ ቦርድ፤ ስለ ሕዝብ የመምረጥና የመመረጥ መብት፤ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች፤ስለ ክልል መንግሥት፤ ስለ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ ለመገንባት ለውይይት የቀረብ ልዩ መርሐ ግብር [A Road Map for Democracy]

Go toTop