ሰበር ዜና.‼ በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ዋናው የጁንታ መሪ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተገደለ

ከቀናት በፊት በተደረገ ኦፕሬሽን አንድ ከፍተኛ የጦር አዛዥ የተመታ ሲሆን የመቀሌ ምንጮች ወዲ ወረደ ሊሆን እንደሚችል ገልጠዋል።
የተመታው አዋጊ ቀብር በድብቅ፣ ካህናት እንኳን እንዳይደርሱ ተደርጎ በሌሊት ተቀብሯል።
ከዚያ በኋላ የሕወሓት መሪዎች በአደባባይ መታየት አቁመዋል።
ፃድቃን በቅርቡ በሰጠው የቪዲዮ ቃለ ምልልስ የትግራይ ቲቪ የትግራይ ሰራዊት አዛዥ በሚል ርእስ ካስተዋወቀው በኋላ መሰረዙም ይታወቃል።
በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ዋናው የጁንታ መሪ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተገደለ
በአማራ ህዝብ ላይ ብሎሞ በኢትዮጵያ ህዝብ ጦርነት በማወጅ ጦሩን በመምራት ብዙ እልቂት እንዲፈፀም ያደረገው የወያኔው የጦር መሪ እየተደረገ ባለው ተጋድሎ በአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ተደምስሷል
ትናንት በደሴ ግንባር አንደ የጦር መሪ መማረኩ ይታወሳል
ዝርዝሩ በመንግስት መገናኛ ብዙሀን የሚገለፅ ይሆናል
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ድል ለኢትዮጵያ !!’
Gonder tube
Adebavay Midia
ተጨማሪ ያንብቡ:  ፅንፈኛው የሕወሓት ቡድን የመሳሪያ አቅም እንዳለው የሚያስመስለው ሌላ አማራጭ ስላጣ ነው፦ ሌ/ጄ አበባው ታደሰ|

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Share