ዶ/ር ወልደ ሥላሴ በዛብህ በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ደኅንነት መምህር፤ ከወርኅ ሴፕቴምበር ጀምሮ በአገረ አውስትራሊያ ነዋሪዎች ክንዶች ውስጥ መዝለቅ ስለሚጀምረው ሞደርና ክትባት ጠቀሜታ ያስረዳሉ፤ ምክረ ሃሳባቸውንም ይለግሳሉ።
አንኳሮች
- የሞደርና ክትባት አሠራር
- የሞደርና፣ ፋይዘርና አስትራዜኔካ ክትባቶች ተመሳሳይነትና ልዩነት
- ክትባት የተከተቡ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት መጠን
SBS Amharic
—